The Newly Formed Raya Alamata-Korem Fano just begun it 1st Operation against OLF-ENDF:Alamata Under Intense Gun Fire
Posted: 12 May 2024, 17:44
The Newly Formed Raya Alamata-Korem Fano just begun it 1st Operation against OLF-ENDF: Alamata is under intense gunfire. fire. OLF-ENDF is reportedly fleeing the city. We know this would come a head of time.
አልነገርኩሽም ወይ በአጥር ተንጠልጥዬ
አብይ ወከባ እንጅ መንፈስ የለው ብዬ፤
ቅል ጨርቅሽን ይዘሽ ቲባቲቦንሽን፤
የአፋር ግመል መስለሽ ብትመጭ ተጭነሽ፤
አቅሉን የሳተ ዕብድ ወረሙማ አምነሽ፤
ፋኖ እንደ አጋም እሾህ ጠዋት ማታ እየወጋሽ፤
ነቅሎ ነቃቅሎ ነው በእሳት የሚያነዳሽ።
አልነገርኩሽም ወይ በአጥር ተንጠልጥዬ
አብይ ወከባ እንጅ መንፈስ የለው ብዬ፤
ቅል ጨርቅሽን ይዘሽ ቲባቲቦንሽን፤
የአፋር ግመል መስለሽ ብትመጭ ተጭነሽ፤
አቅሉን የሳተ ዕብድ ወረሙማ አምነሽ፤
ፋኖ እንደ አጋም እሾህ ጠዋት ማታ እየወጋሽ፤
ነቅሎ ነቃቅሎ ነው በእሳት የሚያነዳሽ።