Page 1 of 1

መላኩ ይልማ ለምንድን ነው ስለ ጃፓኖች ጉራጌኛ መጨፈርን ዜና አድርጎ የሰራው? ለምንስ ኔጋቲቭ ሆነ??

Posted: 11 May 2024, 16:38
by Horus
ይህን ጉድ ስሙ!

ደሞ የጃፓን ወጣቶች ጉራጌኛ ከሚማሩ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቢያጠኑ ይሻላል ብሎ ይመክራቸዋል የኦሮሞው ዩ ቲዩበር መላኩ ! መቼም የሚገርም ዘመን ደርሰናል! ሰምታቹ ፍረዱ! ጃፓኖች ኦሮሞኛ ቢጨፍሩ ይህን ይል ነበር?????







Re: መላኩ ይልማ ለምንድን ነው ስለ ጃፓኖች ጉራጌኛ መጨፈርን ዜና አድርጎ የሰራው? ለምንስ ኔጋቲቭ ሆነ??

Posted: 11 May 2024, 21:00
by Horus