Page 1 of 1

Rural Planning! አረንጓዴው ጎዳና እና ምቀኞቻችን

Posted: 10 May 2024, 22:11
by Horus
የቃል ትርጉም፤
ጀፎረ ፡ አል ጃፋር፣ የተተወ ። ገፈረ ተወ ማለት ነው ። ለጋራ ጥቅም ሲባል ከግለሰቦች የተከለከለ ማህበራዊ መሬት ። ከዚህ የተወሰደው ቃል ገፈርሳ የሚለው ሲሆን ገፈርሳ ማንም ያልያዘው ክፍት መሬት ወይም የጋራ የግጦሽ መሬት ማለት ነው ።