Page 1 of 1
የኢትዮጵያ፥ ችግሮች፥ ግብፅ፥ ላይ፥ ተጠንስሰው፥ የሚጠመቁትና፥ የሚከፋፈሉት፥ ከኤርትራ፥ ነው፤
Posted: 10 May 2024, 14:38
by Axumezana
አብይና፥ ወያነ፥ አንድ፥ ላይ፥ ሆነው፥ የኢሳያስን፥ እጅ፥ ቢቆርጡ፥
- ግብፅ፥ ተገዳ፥ወደ፥ ሰጥቶ፥ የመቀበል፥ ሰላማዊ፥ ድርድር ፥ ትቀርባለች
- የባህሩም፥ በር፥ ጉዳይ፥ይፈታል፥
- የኤርትራውያን፥ ስደትም፥ መከራም፥ ያበቃል፥ ከትግራይ፥ ጋር፥ ተዋህደው፥ ወደ፥እናት፥ አገራቸው፥ ይቀላቀላሉ።
- ፋኖና፥ ኦላም፥ ከሰላማዊ፥ ድርድር ውጭ፥ አማራጭ፥ እይኖራቸውም፥ ህዝቡም፥ ሊሸከማቸው፥ አይችልም፤
- ኢትዮጵያ ቀጥ ብላ፥ወደ፥ ሰላም፥ እድገትና፥ብልፅግና፤
Re: የኢትዮጵያ፥ ችግሮች፥ ግብፅ፥ ላይ፥ ተጠንስሰው፥ የሚጠመቁትና፥ የሚከፋፈሉት፥ ከኤርትራ፥ ነው፤
Posted: 10 May 2024, 17:24
by Right
Dedeb Tigrie,
TPLF was created by Egypt. EPLF as well.
The major source of instability in Ethiopia is ethnic ideology. Egypt gave the homework to TPLF and TPLF not only promoted it but complement it by landlocking Ethiopia by writing a letter to an Egyptian UN secretary general.
That is in the history book and Tigrains will live with that forever.
Re: የኢትዮጵያ፥ ችግሮች፥ ግብፅ፥ ላይ፥ ተጠንስሰው፥ የሚጠመቁትና፥ የሚከፋፈሉት፥ ከኤርትራ፥ ነው፤
Posted: 10 May 2024, 17:38
by Axumezana
Ascari boy,
Ethnicity have been in Ethiopia( same is true in any country) for generations an it was not created by TPLF.
Re: የኢትዮጵያ፥ ችግሮች፥ ግብፅ፥ ላይ፥ ተጠንስሰው፥ የሚጠመቁትና፥ የሚከፋፈሉት፥ ከኤርትራ፥ ነው፤
Posted: 10 May 2024, 18:44
by Selam/
ሎጥ - ጎጥና ጎጠኝነት ለየቅል ናቸው።
ማኦይስት ሻቢያና ወያኔ የግብፅን የዘመናት ኢትዮጵያን በዘር የመከፋፈል ህልም ያስፈፀሙ ውሃ ተሸካሚ ባሪያዎች ናቸው።
Axumezana wrote: ↑10 May 2024, 17:38
Ascari boy,
Ethnicity have been in Ethiopia( same is true in any country) for generations an it was not created by TPLF.
Re: የኢትዮጵያ፥ ችግሮች፥ ግብፅ፥ ላይ፥ ተጠንስሰው፥ የሚጠመቁትና፥ የሚከፋፈሉት፥ ከኤርትራ፥ ነው፤
Posted: 10 May 2024, 19:59
by Axumezana
የሎጥ፥ ሚስት
ፍየል፥ ወድያ፥ ቅዝምዝም፥ ወዲህ፤