አቦሰጥ እና ስጥ ውሸት ሲዎነፉ -- > አንድ ጊዜ <ፋኖ ከትዲግፋጋር አብሯል> ሌላ ጊዜ <ፋኖ ከሻዕብያ ጋር> እየወጋኝ ነው። የኦሮሙማው አውሬ 6*6 ማጥ ውስጥ እያስጓጎረ የሚያስጮኸው።
Posted: 10 May 2024, 09:56
አቦሰጥ እና ስጥ ውሸት ሲዎነፉ -- > አንድ ጊዜ <ፋኖ ከትዲግፋጋር አብሯል> ሌላ ጊዜ <ፋኖ ከሻዕብያ ጋር> እየወጋኝ ነው። የኦሮሙማው አውሬ 6*6 ከወደቀበት ማጥ ውስጥ እያስጓጎረ የሚያስጮኸው።ለፋኖ ከአውሬዎች ቆንጆ ማንን ይመርጧል።
ተራ የሆነው ተጠየቃዊ ጉዳይ ኦሮሙማዎች ከልባቸው ፋኖ እና ወያኔ እሳት እና ጭድ መሆናቸውን እያወቁ እንድሁም ሻዕብያ ቁም ጉዳዩ አድርጎ ፋኖን እንደማይረዳ እየተገነዘቡ ዳሩ ግን በአውደ ውጊያ ስፍር ቁጥር የሌለው የኦሮሙማ ሰራዊት መልዮ እና መሳሪያውን መሬት ላይ እያነጠፈ በፋኖ ስለተማረከ ይህን ውረደታቸውን ለመደበቅ ፋኖ ከሌሎች አብሮ ነው ለማለት ነው። በመሰረቱ አብይ አህመድ እነኝህ ፋኖ አብሯቸው ቁሟል የሚላቸው ሃይሎች ከአብይ አህመድ ጋር በጽኑ የቆሙ ናቸው። ለምሳሌ የወያኔ ሃይል በአብይ አህመድ ተደግፎ አዳዲስ መሳሪያ እየተሰጠው ስፍር ቁጥር የሌለው ህዝብ እያፈናቀለ ነው። ይህ አበይ አህመድ እየጠለፈ የሚጠራው ሻዕብያም ከአማራ ጋር የሚቆም ሳይሆን ኦነግን የሚያቋቁም ነው - በመሰረተ ሃሳቡ ኢትዮጵያ በጎሳ ትብትብ ገመድ ተተብትባ እንድትገመድ የሚፈልግ ነው። ሻዕብያ የሚፈልገው የእነ ዳውድ ኢብሳን ወይም የእነ ሌንጮን ኦሮምያ ነው። ፋኖን ያስወጋል እንጅ ለፋኖ ደግፎ ከፋኖ ጋር የሚዋጋ አይመስለኝ። ፋኖ የማንንም ሃይል እና ትብብር አይፈልግም - ምክንያቱም አማራን ደጋፊ የለም። አማራ ከተደገፈ ኢትዮጵያ ተደገፈች - ኢትዮጵያ ጠንካራ የአህጉሩ አገር ሆነች ። ያማለት ደግሞ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ላይ መሰሪዎች ቅርጫ ሊቃረጡ ወይም በኢትዮጵያ ላይ ዕጣ ሊጣጣሉ አይችሉም። እነኝህ ሶስት አጋንንት ማለት ኦነግ፤ወያኔ፤ ሻዕብያ ስነ-ፍጥረታቸው የፀረ-ኢትዮጵያ አግልጋሎት ሰጭ የምዕራቡ እና የአረቡ አለም ጥገኞች ናቸው።
In sum, Abiy Ahmed's OLF-PP is scamming to pretened as if OLF were not a friend of Tigre-Woyane and Eritrea-Shabia. To mix Fano either with the Tigre-Woyane or Eritrea-Shabia is like mixing water with oil. In other words, OLF-PP is just wasting its time. This time all Amhara are very well aware of the foolish confuse and convince expired tactics.