Page 1 of 1
አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 10 May 2024, 08:31
by DefendTheTruth
እርስ በራሱ መግባባት ያቃተዉ የጀዊሳዉ ቡድን እንዴት አድርጎ ነዉ ከወያኔ ጋር ተግባብቶና አቃናጅቶ መንበረ-ስልጣኑን መጎናፀፍ የምመኘዉ ግን?
ከራሱ ጋር የልተስማመ አካል ከመቼ ወዲህ ነዉ ከሌላ አካል ጋር መቀናጀት ና ለፍሬ ለመብቃት የምችለዉ? ሆኖስ ያዉቃል?
የአማራ ነፃ አዉጪ ተብዬዉ እርስ በራሱ መግባባት አቅቶት እየተቧደሰ ስሆን፣ አናንተም ዘዉ ብላችዉ ከገባችዉ፣ የበረከቱ ተቋዳሽ ትሆናላችዉ፣ ያን ያህል መተንበይ ኣያቅትም!
ይመቻችዉ፣
የኦሮሞ ሰንጋ ግን የለም!
Re: አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 10 May 2024, 08:49
by Axumezana
ፋኖ፥አልጋ፥ ደምና፥ ርስት፥ አስመላሽ፥ ሁሉ፥ አማረሽ፥ ሁሉን፥ ነካሽና፥ የግብፅና፥ የኢሳያስ፥ ምንደኛ፥፥ ሆኖ፥ እስከቀጠለ፥ ድረስ፥ ከTPLF ጋር፥ አብሮ፥ መተባበር፥ አይችልም። ነገር፥ግን፥ ፋኖ፥ ችግሮቹን፥ ቀርፎ፥ እንድ፥ ወጥ፥ድርጅት፥ ከሆነ፥ ከTPLFና፥ ከሌሎች፥ኢትዮጵያዊ፥ ሃይሎች፥ PPን ጨምሮ፥ ታላቁን የአማራ፥ ህዝብ ፥ ወክሎ፥ ሊደራደር፥ ይችላል። ታላቁ፥ የአማራ፥ህዝብ፥ እንደ ቁመቱና፥ ወርዱ፥ የሚወክለው፥ አንድ፥ ወጥ፥ ድርጅት፥ ቢኖረው፥ ኢትዮጵያን በማረጋጋት፥ የሚጫወተው ሚና ወሳኝ፥ ነው።
Re: አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 10 May 2024, 14:04
by DefendTheTruth
Re: አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 10 May 2024, 14:13
by TesfaNews
Re: አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 11 May 2024, 12:48
by DefendTheTruth
ለዚህ ነዉ፣ ያ የሞሳድ ገረድ፣ ሁሌ እዚህ ላይ ወጥቶ ስለ ሻቢያ፣ ወያኔ ና ኦነግ ግኑኝነት ስለፈልፍ የምዉለዉ ና ስለ ፋንዶ ሻቢያ ግኑኝነት እንደ ሞቱ የምሸሸዉ።
ግርድና ይሉሃል ይህ የሻቦ ና የሞሳድ ገረድ ተወዳዳሪ የለዉም!
Re: አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 11 May 2024, 13:07
by Right
DDT,
Here is your medicine. The people you deeply hate.
6.4 million viewers and counting.
They are coming, slowly but surely.
Re: አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 11 May 2024, 13:18
by DefendTheTruth
Right wrote: ↑11 May 2024, 13:07
DDT,
Here is your medicine. The people you deeply hate.
6.4 million viewers and counting.
They are coming, slowly but surely.
ምነዉ፣ የሻቦን ና የፋንዶን ግኑኝነት ስጠቅስ ወዲያዉ ቆረቆረህ ሳ? በሳለም ነዉ?
እይመጡ ነዉ ከተባልን ቆየን እኮ፣ አይደልም? አሁን የመምጣታቸዉ ንገር ሳይሆን የመቆየታቸዉ ጉዳይ ነ ያሳሳባን።
Re: አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 11 May 2024, 15:13
by Selam/
ሎጥ - ሁሉ አማረሽ ማለት አንተ ወያኔው ነህ።
በቀደም “አማራና ወያኔ ተባብረው ኦሮሙማን ነቅለው መጣል አለባቸው” ብለህ ታጓራ ነበር። በቅርቡ ደግሞ የሰባ ስጋ ቁልልጮ ሲያሳዩህ መቶ ሰማኒያ ዲግሪ ተቆልምመህ፣ “ከዓብይ ጋር ወደፊት” የሚል ዘፈን ይዘህ ብቅ አልክ። ሚስቲቱ ለአንዳፍታ አንገቷን አዙራ ደርቃ ቀርታ ተገላገለችው፣ አንተ ጭንቅላትህን በየቀኑ እንደ ጉጉት ወደ ግራና ቀኝ ሶስት መቶ ዲግሪ እያሽከረከርህ ሌሎችን ስትተች አታፍርም?
Re: አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 12 May 2024, 04:38
by Axumezana
የሎጥ፥ ሚስት፤
Axumezana " አማራና፥ ወያኔ፥ ኦሮሙማን ነቅለው፥ መጣል፥ አለባቸው" ያለበትን፥ ማስረጃ፥ አቅሪቢ። ተሳዳቢ፥ ነበርሽ፥ አሁን፥ ደግሞ ውሸት፥ እየጀመረሽ፥ ይመስላል!
Re: አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 12 May 2024, 09:32
by Right
DDT,
Generations has changed and no matter what you do to hide behind ethnic ideology it won’t work. You will pay for your crimes.
https://youtube.com/shorts/E6PmxmSICW4? ... xjgjN3C22f
Re: አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 12 May 2024, 09:50
by Selam/
ሎጥ - እኔ ሰላም ጎጠኛን እጠየፋለሁ፣ ስለዚህ በስድብ ብቻ በማቆሜ ዕድለኛ ነህ። ለጎጠኛ ማስረጃ ማሳየት ሳይሆን ጀርባውን በጅራፍ መላጥ ነው የሚገባው።
አማራ ሽፍታ ነው፣ ኋላ ቀር ነው፣ ጎንደሬ ክፉ ነው፣ ጎጃሜ ግን የተሻለ ነው እያልክ መርዝህን ስትረጭ ኖረህ፤ አማራና ትግሬ ሁልጊዜም ወዳጆች ናቸውና መተባበር አለባቸው፣ ፋኖም ስልጣን ሲይዝ ይህንና ያንን ማድረግ አለበት እያልክ ስትቀባጥር ነበር። አሁን ደግሞ እንጉርጉሮህ ትግሬና ኦሮሙማ ብቻ ለዘላለም የተጣመሩ ፍቅረኛሞች ናቸው ወደሚል ተለወጠ።
ዕርጉምን እንኳን እኔ ብሩኩ ሰላም ልቅርና ፤ የሚዘውርህ አዛዝኤልም የሚቀጥለውን አቅጣጫህን አይረዳውም። ግን እንደ እስስት ሺህ ጊዜ ብትገለባበጥ፣ ዕርኩስ ወያኔነትክን ልትለውጠው አትችልም። ከአንተ ከሸለምጥማጡ ያ ከአቋሙ ንቅንቅ የማይለው አፀያፊው ‘ትግራይ ፒፕል’ እና በኮቪድ የሞተው ድንጋይ ራስ ‘ሃላፊ ‘ ይሻላሉ።
Re: አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 15 May 2024, 16:01
by Axumezana
የሎጥ ሚስት/ስላም፥
ከአስካሪዎቹ፥ ጋር፥ የምታደርጊው፥ ጦርነት፥ ስለማደንቅ፥ ከአንቺ ጋር፥ ጦርነትን፥አልፈልግም። You are a great fighter !
Re: አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 15 May 2024, 19:45
by Selam/
ሎጥ - ወዴት ወዴት ዘወርከው?
እኔ ሻቢያን ከምጠየፈው በላይ ዕርጉም ወያኔን እጠላለሁ። ለዚህም ነበር ፊቴን ወደነሱ ከማዞሬ በፊት፣ ሻቦዎች ወያኔን ስሸነቁጥላቸው ይደሰቱ የነበረው። አሁን ደግሞ ወያኔ በተራዋ በእኔ ጅራፍ መፈንደቋ ፖለቲካ እንዳበጇት የምትበጅ ሸርሙ’ጣ መሆኗን ያሳያል። አየህ ቆሻሻ ፖለቲከኞች እንደዚህ ያለውን የጀሌዎችንና ቀናተኞችን ስስ ብልት እየቆሰቆሱ ነው ከተስተካከለ ስነ-ልቦና አውጥተው ወደ ጎጠኝነትና አውሬነት የሚለውጡት። በእኔ በሰላም የሚደሰት ጎጠኛ ካድሬ ካለ አውቆ ወይንም ሳያውቀው አውሬነት ቅርቃር ውስጥ የገባ እንከፍ መሆን አለበት።
Axumezana wrote: ↑15 May 2024, 16:01
የሎጥ ሚስት/ስላም፥
ከአስካሪዎቹ፥ ጋር፥ የምታደርጊው፥ ጦርነት፥ ስለማደንቅ፥ ከአንቺ ጋር፥ ጦርነትን፥አልፈልግም። You are a great fighter !
Re: አክሱም ዜና፣ እስክ መላ በለን!
Posted: 16 May 2024, 07:14
by TesfaNews
Sinfegna
You cannot defeat ethnic federalism with more ethnic federalism.
Selam/ wrote: ↑15 May 2024, 19:45

Posted: 16 May 2024, 07:45
by Selam/
What the fvck are you talking about?
TesfaNews wrote: ↑16 May 2024, 07:14