Page 1 of 1

በአማራ የተከለከለ ና በኦሮሞ የተፈቀደ

Posted: 08 May 2024, 15:21
by DefendTheTruth

Re: በአማራ የተከለከለ ና በኦሮሞ የተፈቀደ

Posted: 08 May 2024, 15:58
by Union
The benishagul guy with agame women :lol:

Re: በአማራ የተከለከለ ና በኦሮሞ የተፈቀደ

Posted: 08 May 2024, 16:42
by Abere
ሁለት ኦሮሞዎች በአማርኛ ሙዚቃ አለማቸውን እየቀጩ ሊሆንም ይችላል። በርካታ ኦሮሞዎች የወጣቷ እና የወጣቱ መልክ እና ደም ግባት አላቸው። ምን የተለየ ነገር ታይቶ ነው? የፍቅር ቋንቋው አማርኛ የፍቅር ተዋንያኑ ኦሮሞዎች። ወጣቱ ትንሽ ደበስ ማለቱ ከሆነ ወጣት ከትግሬው ከዐባይ ወልዱ በምን ይተናነሳል።

እየተሸነፈ ሲመጣ በአማራ ህዝብ ላይ ብስጭቱን ያስተነፈሰ መስሎት ነው። ቀይ ቦኔቱን እያስወለቀ ፋኖ እጅ እያስነሳ እያማረከው ነው። ሹሩባ ተሰርቶ ሳር ላይ መንከባለል ሴት መድፈር ወንዶቹ ከዋሉበት የጦር አውድ መዋል አንድ አይነት መስሎታል። :mrgreen:



Re: በአማራ የተከለከለ ና በኦሮሞ የተፈቀደ

Posted: 08 May 2024, 17:15
by DefendTheTruth
አበሩ፣

ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ይባላል። ለቃሉ ከይቅርታ ጋር።

ሰዎቹ ኦሮሞዎች ናቸዉ፣ ወይ ደግሞ፣ አማሮች ናቸዉ የምል ወጣኝ? በአማራ ስርዓት የተከለከለ ና በኦሮሞ ስርዓተ መንግስት ጊዜ ደግሞ የተፈቀደ ማለቴ እንጂ?

ጥንዱ በእኔ ግምት ዉብ ነዉ፣ ዉብቷን ኢትዮጵያን ያሳያል፣ እንደ አንተዉ ምኞት ልሙጥ አይደለም።

አድንቀህ ማለፍ ትችል ነበር፣ ግን እንዴት አድርገህ? ዉስጥህ የለም ና!

ኦሮሞዎች መሆን አይችሉም አላልኩም፣ ለምንስ አይሆኑም? እነዚህ እኮ ድንቅ ወጣቶች ናቸዉ፣ የኢትዮጵያ ተመስሌት ናቸዉ፣ ኢትዮጵያ ልሙጥ አይደለችም፣ በአንተዉ ትንሽ ጭንቅላት ዉስጥ ከልሆነ ማለቴ ነዉ።

ኋላ ቀር ነህ!

Re: በአማራ የተከለከለ ና በኦሮሞ የተፈቀደ

Posted: 08 May 2024, 17:45
by Abere
በአማራ የተከለከለ ማለትህ አማራ ኢትዮጵያዊ አይደለም ነው። ኢትዮጵያ ያለ አማራ እንደት ይቻላል? ከ55% በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ አማራ ነው። ለማለት የፈለግኸው አማራ ከሌሎች ጎሳዎች ጋር አይጋባም አይዛመድም ነው - አማራን ነጥለህ ለማጥቃት። የሞኝ ብልጥ ነህ። :mrgreen:

እናንተ ኦነጎች እና ወያኔዎች አማራ የለም የሚል ደረቅ የሞኝ ላሙኛችሁ አኩኩሉ ትጫዎታላችሁ። የምታሳቁ ኋላቀር ሰዎች።

አማራ በኢትዮጵያ የለም ማለት፤ ፀሐይ በሰማይ ጭራሽ ዝንተ አለም አልነበረችም ፤ የለችም ማለት ነው። አውራው የኢትዮጵያ ህዝብ አማራ ከሌለ ምን ኢትዮጵያ አለች። ውሸትህን የምትቀባጥረው ስለ ኢትዮጵያ ሳይሆን አማራን ቀበቶ እናስፈታለን ባልችሁ ሱሪያችሁን አውልቆ ቀይ ቦኔታችሁን አስወርዶ እጅ እያነሳችሁ ስለተማረካችሁ እጅግ ተበሳጭታችሁ ነው። ብስጭቱን ቻለው። :mrgreen: ዐማራ የኢትዮጵያ ፀሀይ ነው። ከጨለማው ወደ ብርሃን ዘመን እጅህን ይዞ ጎትቶ ያሸግርሃል። በኦሮሙማ ድቅድቅ ፅልመት ያለህ ዘረኛ ሰው ነህ።

DefendTheTruth wrote:
08 May 2024, 17:15
አበሩ፣

ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ይባላል። ለቃሉ ከይቅርታ ጋር።

ሰዎቹ ኦሮሞዎች ናቸዉ፣ ወይ ደግሞ፣ አማሮች ናቸዉ የምል ወጣኝ? በአማራ ስርዓት የተከለከለ ና በኦሮሞ ስርዓተ መንግስት ጊዜ ደግሞ የተፈቀደ ማለቴ እንጂ?

ጥንዱ በእኔ ግምት ዉብ ነዉ፣ ዉብቷን ኢትዮጵያን ያሳያል፣ እንደ አንተዉ ምኞት ልሙጥ አይደለም።

አድንቀህ ማለፍ ትችል ነበር፣ ግን እንዴት አድርገህ? ዉስጥህ የለም ና!

ኦሮሞዎች መሆን አይችሉም አላልኩም፣ ለምንስ አይሆኑም? እነዚህ እኮ ድንቅ ወጣቶች ናቸዉ፣ የኢትዮጵያ ተመስሌት ናቸዉ፣ ኢትዮጵያ ልሙጥ አይደለችም፣ በአንተዉ ትንሽ ጭንቅላት ዉስጥ ከልሆነ ማለቴ ነዉ።

ኋላ ቀር ነህ!

Re: በአማራ የተከለከለ ና በኦሮሞ የተፈቀደ

Posted: 09 May 2024, 08:05
by DefendTheTruth
ኋላ ቀሩ፣ ቆሞ ቀር,
ዉሸትህ ሰለቸኝ፣ እንዴት አድርጌ ልንገርህ?
የፍቅር ቋንቋው አማርኛ የፍቅር ተዋንያኑ ኦሮሞዎች
ከሆነ አማራን አይመለከትም መሆኑ ነዉ፣ ለማለት የፈለከዉ።

ያለ አንዳች እፍረት ተመልሰህ ደግሞ፣ ይህንን ትፅፋለህ፣
ዐማራ የኢትዮጵያ ፀሀይ ነው
የሌለበት ላይ እንዴት ሆኖ ነዉ ፀሓይ መሆን የምቻለዉ? ትንሽ እፍረት ይኑርህ!

Re: በአማራ የተከለከለ ና በኦሮሞ የተፈቀደ

Posted: 09 May 2024, 08:50
by Selam/
የአህያ ቁርጥን አትርሳ!



Re: በአማራ የተከለከለ ና በኦሮሞ የተፈቀደ

Posted: 09 May 2024, 14:49
by DefendTheTruth
የሞሳዱን አሽከር ምን ይዋጠዉ ይሆን?