የዴርግ ሰራዊት ፈርሶ ሲበተን ጨርቅ አንጥፎ ለምኖ አግኝቷል ፤ የኦሮሙማ ኦነግ ሰራዊት ፈርሶ ሲበትን ግን ሱሪውን አንጥፎ የመለምን ዕድል እንኳን አያገኝም። ለህዝብ የማርያም ጠላት ነው።
Posted: 08 May 2024, 15:03
የዴርግ ሰራዊት ፈርሶ ሲበተን ጨርቅ አንጥፎ ለምኖ አግኝቷል፤ የኦሮሙማ ኦነግ ሰራዊት ፈርሶ ሲበትን ግን ሱሪውን አንጥፎ የመለምን ዕድል እንኳን አያገኝም። ለህዝብ የማርያም ጠላት ነው። የደፈራቸው፤ ያሰቃያቸው፤ የዘረፋቸው፤ ያፈናቀላቸው ይተፉበታል እንጅ።