Page 1 of 1

ዐባይን በታንኳ ሲሻገሩ ቢያይ፤ ዐባይ ትግራይ ብሎ ሰጥሞ ቀረ ወይ!

Posted: 08 May 2024, 12:45
by Abere

ዐባይን በታንኳ ሲሻገሩ ቢያይ ፤
ዐባይ ትግራይ ብሎ ሰጥሞ ቀረ ወይ፤
አበሳ ፈጠቁን መከራውን ሲያይ።


Re: ዐባይን በታንኳ ሲሻገሩ ቢያይ፤ ዐባይ ትግራይ ብሎ ሰጥሞ ቀረ ወይ!

Posted: 08 May 2024, 13:11
by Selam/
ዐባይን በታንኳ ሲሻገሩ ቢያይ
ተከዜ ወረደ አክሱም በአስቸኳይ
ሰፌድ ላይ ተሳፍሮ ሰጥሞ ቀረ ወይ


Abere wrote:
08 May 2024, 12:45

ዐባይን በታንኳ ሲሻገሩ ቢያይ ፤
ዐባይ ትግራይ ብሎ ሰጥሞ ቀረ ወይ፤
አበሳ ፈጠቁን መከራውን ሲያይ።


Re: ዐባይን በታንኳ ሲሻገሩ ቢያይ፤ ዐባይ ትግራይ ብሎ ሰጥሞ ቀረ ወይ!

Posted: 08 May 2024, 13:39
by Axumezana
ትግራይ፥ ስልጣን፥ ከለቀቀ፥ 6 አመቱ፥
ትግርይን ፥ ለቀቅ፥ አድርጉት፥ ኦሮማራ፥ ላይ፥ በርቱ

ርስት፥ ደም፥ አልጋ፥ አስመላሽ፥
ፍኑዬ፥ ሁሉ፥ አማረሽ፥ ቀረ፥ሆኖ፥ ብላሽ

አበረም፥ ሰላምም፥ እምቡር፥ እምቡር፥ አሉ
እንደ፥ ጠገብ፥ ጥጃ፥ ዘለው፥ ሊታዘሉ

አባይን፥ ገደበው፥ የትግራይ፥ አርበኛ፥
ባንዳ፥ ቢበዛበተም፤ የግብፅ፥ ምንደኛ

እኔ፥ ከሞትኩ፥ ሰርዶ፥ አይብቀል፥
ምን፥ ተቄጥሮ፥ ያልቃል፥ የአበረ፥ በደል፥

የአማራ፥ትግርይ፥ ጥል፤ የስጋ፥ ትል፥
ይስተካከላል፥ሳይውል፥ ሳያድር፥

Re: ዐባይን በታንኳ ሲሻገሩ ቢያይ፤ ዐባይ ትግራይ ብሎ ሰጥሞ ቀረ ወይ!

Posted: 08 May 2024, 14:55
by Abere


ሰፌድ ላይ ቁጭ ብሎ - ሊጥ እና የጨው ዕቃ ተሳፍረው አብረውት፤
አቡክቶ እና አብስሎ ተከዜ በላቸው።

አይሉት ሞፈር ዘመት ወይ ቀን ማሳለፊያ፤
ተከዜ ለመሞት እንድህ ያለ ጥድፊያ።

ምክር እምቢ ብለው ከቆሪጥ ከዋሉ፤
ተከዜ ሆራ ነው ከንቱ ይበላሉ፤
የሰው ግብር ከፍለው - ሰጥመው ይቀራሉ።


Selam/ wrote:
08 May 2024, 13:11
ዐባይን በታንኳ ሲሻገሩ ቢያይ
ተከዜ ወረደ አክሱም በአስቸኳይ
ሰፌድ ላይ ተሳፍሮ ሰጥሞ ቀረ ወይ


Abere wrote:
08 May 2024, 12:45

ዐባይን በታንኳ ሲሻገሩ ቢያይ ፤
ዐባይ ትግራይ ብሎ ሰጥሞ ቀረ ወይ፤
አበሳ ፈጠቁን መከራውን ሲያይ።


Re: ዐባይን በታንኳ ሲሻገሩ ቢያይ፤ ዐባይ ትግራይ ብሎ ሰጥሞ ቀረ ወይ!

Posted: 08 May 2024, 15:08
by Abere
Abere wrote:
08 May 2024, 14:55


ሰፌድ ላይ ቁጭ ብለው - ሊጥ እና ጨው ዕቃ ተሳፍረው አብሯቸው ፤
አቡክቶ እና አብስሎ ተከዜ በላቸው።

አይሉት ሞፈር ዘመት ወይ ቀን ማሳለፊያ፤
ተከዜ ለመሞት እንድህ ያለ ጥድፊያ።

ምክር እምቢ ብለው ከቆሪጥ ከዋሉ፤
ተከዜ ሆራ ነው ከንቱ ይበላሉ፤
የሰው ግብር ከፍለው - ሰጥመው ይቀራሉ።


Selam/ wrote:
08 May 2024, 13:11
ዐባይን በታንኳ ሲሻገሩ ቢያይ
ተከዜ ወረደ አክሱም በአስቸኳይ
ሰፌድ ላይ ተሳፍሮ ሰጥሞ ቀረ ወይ


Abere wrote:
08 May 2024, 12:45

ዐባይን በታንኳ ሲሻገሩ ቢያይ ፤
ዐባይ ትግራይ ብሎ ሰጥሞ ቀረ ወይ፤
አበሳ ፈጠቁን መከራውን ሲያይ።