Page 1 of 1

ጥበበ ጉራጌ፡ የኢትዮጵያን ባህላዊ ክብ ቤትና አገር ቤትን ወደ 21ኛ ዘመናዊነት የሰቀሉት ጠቢባን! ፍጹም አስገራሚ!

Posted: 08 May 2024, 02:03
by Horus
የቃል ትርጉም፤
ሳንቃ = በር
ኧችባ ወይም ችባን ታላቁ የቤት ጣራ ተሸካሚ ግዙፍ ምሰሶና የቤት ማዕከል
ሰንግን = የቤት ውስጣዊ ግድግዳ (interior wall)
https://www.youtube.com/shorts/Dzm1zodzDvs