Page 1 of 1
ዐብዮት ልጁን ይበላል።ከ ዶ/ር አምባቸው - ግርማ የሽጥላ በርካታ ልጆቹን በላ።ገዱን አንዳርጌን አላምጦ ተፋው።አገኜሁ ተሻገር ጠፋ እየተባለ ነው -ይህ ከርፋፋ። ሽጉጡን ጠጥቶ ይሆን እንደ?!
Posted: 07 May 2024, 12:43
by Abere
ዐብዮት ልጁን ይበላል። ከ ዶ/ር አምባቸው እስከ ግርማ የሽጥላ በርካታ ልጆቹን በላ። ገዱን አንዳርጌን አላምጦ ተፋው። አገኜሁ ተሻገር ጠፋ እየተባለ ነው - ይህ ከርፋፋ። ሽጉጡን ጠጥቶ ይሆን እንደ
Re: ዐብዮት ልጁን ይበላል።ከ ዶ/ር አምባቸው - ግርማ የሽጥላ በርካታ ልጆቹን በላ።ገዱን አንዳርጌን አላምጦ ተፋው።አገኜሁ ተሻገር ጠፋ እየተባለ ነው -ይህ ከርፋፋ። ሽጉጡን ጠጥቶ ይሆን እ
Posted: 07 May 2024, 17:19
by Axumezana
አገኘሁ፥ ተሻገር፤ ለመጣው፥ ሁሉ፥ የሚያድር፥ ጎንደሬ፥ ነው። ምን፥ በወጣው፥ ነው፥ ራሱን፥ የሚያጠፋው?አንተ፥ ደግሞ፥ ስልጣን፥ ላይ፥ ለወጣው፥ ሁሉ፥ እኔ፥ ከሞትኩ፥ ሰርዶ፥ አይብቀል፥ በሚል፥ መንፈስ፥ በጭፍን፥ ስትቃወም፥ የኖርክ፥ ሰው፥ነህ። አገኞሁ፥ ተሻገርና፥ አበረ፥ እንድ፥ ናቸው፥ ሁለቱም፥ ሂሊና፥ ቢሶች፥ አንተ፥ ለስልጣን፥ በቅናትና፥ በምንቀኝነት፥ አገኞሁ፥ ደግሞ፥ ለሆዱ፤
Re: ዐብዮት ልጁን ይበላል።ከ ዶ/ር አምባቸው - ግርማ የሽጥላ በርካታ ልጆቹን በላ።ገዱን አንዳርጌን አላምጦ ተፋው።አገኜሁ ተሻገር ጠፋ እየተባለ ነው -ይህ ከርፋፋ። ሽጉጡን ጠጥቶ ይሆን እ
Posted: 07 May 2024, 17:34
by Abere
ኧረ አበረ ስልጣን አይፈልግም። በጣም እያሳቅከኝ ነው። ስልጣን እኮ እርካሽ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ከፈለግኸው። ስልጣን እና ጉንፋን በእሩቅ- ምክንያቱ ዜጋ የማትጠቅምበት ምን ይሰራል። እባብ ያየ በልጥ በረየ ሁኖብህ ነው። እየተደመረ ዘሎ የገባው ሁሉ የታገለው ለሆዱ እንጅ ለህዝብ ሁኖ ስላላየሁ አንድግ ጊዜ ኢዜማ ነኝ ሌላ ጊዜ ወዘተ ወዘተ። እምነት ስለጠፋ ወደፊትም የሚታመን መጥፋቱ ያሳዝናል።እኔ የምፈልገው ኢትዮጵያ ሰላም ሁና ጎጥ እና ጎጣጎጥ ብትንትኑ ወጥቶ ህዝብ አንድ ላይ ሲውል ማየት ነው። የተከፋፈለ ቤተስኪያን፤የተከፋፈል መስጊድ፤ ውሸታም ቄስ እና ሼክ፤ ውሸታም ቅሌታም መሪ፤ የተራበ ዜጋ፤ የሰው ልጅ እሬሳ ተለጥፎ ማዬት፤ ይሉኝታ ሃይማኖች ሞራል የሌለው ትውልድ ወዘተ ማየት መስማት ነው የሰለቸኝ።
Axumezana,የእኔ ጸሎት አንተ ከጎጥ እና ጎጣ ጎጥ ደዌ እንድትፈወስ ነው። ይህ ብሄርብሄሰቦች ቅራቅንቦ ክልል እንደ ጨርቅ ጥሎህ ይለቅ!
Axumezana wrote: ↑07 May 2024, 17:19
አገኘሁ፥ ተሻገር፤ ለመጣው፥ ሁሉ፥ የሚያድር፥ ጎንደሬ፥ ነው። ምን፥ በወጣው፥ ነው፥ ራሱን፥ የሚያጠፋው?አንተ፥ ደግሞ፥ ስልጣን፥ ላይ፥ ለወጣው፥ ሁሉ፥ እኔ፥ ከሞትኩ፥ ሰርዶ፥ አይብቀል፥ በሚል፥ መንፈስ፥ በጭፍን፥ ስትቃወም፥ የኖርክ፥ ሰው፥ነህ። አገኞሁ፥ ተሻገርና፥ አበረ፥ እንድ፥ ናቸው፥ ሁለቱም፥ ሂሊና፥ ቢሶች፥ አንተ፥ ለስልጣን፥ በቅናትና፥ በምንቀኝነት፥ አገኞሁ፥ ደግሞ፥ ለሆዱ፤
Re: ዐብዮት ልጁን ይበላል።ከ ዶ/ር አምባቸው - ግርማ የሽጥላ በርካታ ልጆቹን በላ።ገዱን አንዳርጌን አላምጦ ተፋው።አገኜሁ ተሻገር ጠፋ እየተባለ ነው -ይህ ከርፋፋ። ሽጉጡን ጠጥቶ ይሆን እ
Posted: 07 May 2024, 22:17
by Axumezana
በትግራይ፥ጥላቻ፥ ሲሸልል፥ የኖረ፥
ጊዜው፥ የመሸፈበት፥ ይባላል፥ አበረ፥
ክርስትያን፥ ሙስሊም፥ ሊያጣላ፥እየሞናጫጨረ፥
አክሱም፥ አክሱም፥ ይላል፥ እየተደናበረ
ቂል፥ እንዳልለው፥ ፅሁፈ፥ርቱእ፥ ነው፥
የአበረ፥ችግሩ፥ መሰሪነቱ፥ነው፤
ንስሃ፥ ቢገባ፥ ጥፋቱን፥ አምኖ፥
እግዚአብሔር፥ ቅርብ፥ ነው፥ ይፈውሳል፥ ፈጥኖ፥
Axumezana ትግረዋይ፥ አማራ፥ ኦሮሞ፥
ኢትዮጵያ፥ ሰላም፥ ትሁን፥ፍቅራችን፥ እንደቀድሞ
Re: ዐብዮት ልጁን ይበላል።ከ ዶ/ር አምባቸው - ግርማ የሽጥላ በርካታ ልጆቹን በላ።ገዱን አንዳርጌን አላምጦ ተፋው።አገኜሁ ተሻገር ጠፋ እየተባለ ነው -ይህ ከርፋፋ። ሽጉጡን ጠጥቶ ይሆን እ
Posted: 08 May 2024, 09:32
by Abere
Axumezana,
ስንት ጊዜ ላስረዳህ? የትግራይ ህዝብ ማንም ጥላት የለውም። የትግሬ ጥላት እራሱ ትግሬ ነው። ትግሬ ወያኔ ሲሆን ወይም ወያኔን አቅፎ በትንፋሹ ማሟሟቅ ሲጀምር በእራሱ ላይ የሞት እና ውርደት እርምጃ ወሰደ። ትንኮሳ፤ ጠብ አጫሪነት፤ጦርነት፤ ጥላቻ ከትግራይ ወደ መሀል አገር እንጅ ከመሀል አገር ወደ ትግሬ ሂዶ አያውቅም። የማያቋርጥ የሁከት ቦይ የተቀደደ ከትግራይ ነው። የትግራይ ህዝብ እራሱ ላይ አመድ ነስንሶ፤ኬሻ ታጥቆ እግዜርን በዋይታ ንስሃ ገብቶ ይቅርታ መጠየቅ አለበት። አንተ እራስህ እንደ እባብ መንታ ነው ምላስህ - ስትፈልግ ኢትዮጵያዊ መስለህ ለመታዬት ትፈልጋለህ፤ ሲመችህ ወያኔ እና ኦነግ ሁነህ ብቅ ትላለህ። የትግራይ ህዝብ የወያኔ ቅዘንማ ጨርቅ ( ቀይ ብጫ) ሱሪ እና ቀሚሱ ነው። ምን እናድርገው? ጸረ-ኢትዮጵያዊ ምልክት መቸ ነው አቁመው ሰላም የሚፈልጉት። ትግሬ የሚዋጋው ለኢትዮጵያ እና ስለኢትዮጵያ አይደለም - ትግሬ የሚዋጋው ወልቃይት እና ራያ ወስዶ ትግሬ አገር ለመሆን ነው። የሞኝ ገባያ ካገኛችሁ ከዚያ ይህን የጅል ብልጣብልጥነታችሁን ሽጡት።
We very well know your sneaky and stinky monkey business behavior.
Axumezana wrote: ↑07 May 2024, 22:17
በትግራይ፥ጥላቻ፥ ሲሸልል፥ የኖረ፥
ጊዜው፥ የመሸፈበት፥ ይባላል፥ አበረ፥
ክርስትያን፥ ሙስሊም፥ ሊያጣላ፥እየሞናጫጨረ፥
አክሱም፥ አክሱም፥ ይላል፥ እየተደናበረ
ቂል፥ እንዳልለው፥ ፅሁፈ፥ርቱእ፥ ነው፥
የአበረ፥ችግሩ፥ መሰሪነቱ፥ነው፤
ንስሃ፥ ቢገባ፥ ጥፋቱን፥ አምኖ፥
እግዚአብሔር፥ ቅርብ፥ ነው፥ ይፈውሳል፥ ፈጥኖ፥
Axumezana ትግረዋይ፥ አማራ፥ ኦሮሞ፥
ኢትዮጵያ፥ ሰላም፥ ትሁን፥ፍቅራችን፥ እንደቀድሞ
Re: ዐብዮት ልጁን ይበላል።ከ ዶ/ር አምባቸው - ግርማ የሽጥላ በርካታ ልጆቹን በላ።ገዱን አንዳርጌን አላምጦ ተፋው።አገኜሁ ተሻገር ጠፋ እየተባለ ነው -ይህ ከርፋፋ። ሽጉጡን ጠጥቶ ይሆን እ
Posted: 08 May 2024, 14:00
by Axumezana
እኔም፥ ኢትዮጵያዊ፥ አንተም፥ ኢትዮጵያዊ፥
ንትርኩን፥ ትተን፥ እንሁን፥ ሰብአዊ
ህዝብ፥ ይረጋጋ፥ አገርም፥ ሰላማዊ