1.5 ሚሊዬን ሙት እና በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ቆማጣ እና ቆራጣ ካስተናገዱ በሆላ.. አሁንም..
Posted: 07 May 2024, 08:31
ወሎዬን አማራን አስፈንድደው ከመንጨት ያገዳቸው የለም:: አሁን አሁን ማስብ የጀመርኩት እውን አማራ ተዋጊ ህዝብ ነው?
ለምሳሌ ወያኔ ህወሃት አላማጣን ነጭቶ ከአማራ እጂ ሲነጥቅ በደንብ የተቀለበ እስከ አፍንጫው በመንግስት ድጋፍ የታጠቀ ከ40,000 በላይ የአማራ ሚሊሻ ነበር:: ይህ ሁሉ ሚሊሻ እግር የሌላት ወያኔን ለሰኣታት እንኳን ማቆም አልቻለም ምክኒያታቸው ደግሞ ዛሬ "መኩ አልቻለም" እያሉ የሌለ ቀደዳ የሚቀዱለት የፌደራሉ መከላከያ ወያኔን ስላልተዋጋ ወይም ዝ ብሎ አስገባቸው ብለው ማለቃቀሳቸው ነው:: ይህ ምድረ ፈሳም ዘራፌዋ ምን አሉ መሰላችሁ... ያ ሁሉ የአማራ ሚሊሻ ታጣቂ ፋኖን ተቀላቀለ::
ጎበዝ እንዴት ነው ነገሩ... አቅም አነሰን ምላስ ረዘመ .. ማለቱ አይቀልም?
ፋኖዬ እንደ ሆነች አንዲት የአማራ ከተማ ነፃ ሳታወጣ ይሄው አንድ አመት ሊሞላት ነው:: 90% ገጠሩን በኛ ሰር ነው ይሉናል መችም ገጠሩን አያዪትም ብለው ቅቅቅቅቅቅቅ ድንቄም:: ወንድ ከሆናችሁ ሰርታችሁ አንድ የአማራ ከተማ ነፃ አውጥታችሁ አሳዩን ልክ እንደ ወያኔ መከላከያን እያራወጡ የትግራይ ከተሞችን ነፃ ያወጡ እንደነበረው::
እናንተን አያርገኝ በቅርቡ ሁመራን ጠገዴን አራውጠው ሲቀሟችሁ የምንስቀው ሳቅ:: እንደ ድሮው ኤርትራውያን ይደርሱልኛል ብሎ ማሰቡን ካአሁኑ አታስቡት ምድረ ምስጋና ቢስ:: ቀረርቶ ቀንሱ ሰርታችሁ አሳዩ... 100% አማራ ክልል በpp መራሹ መከላከያ ሰር ነው:: አለቀ!!