Page 1 of 1

ትግራይ በሻሻ ጠምጥማ በሻሻ አምሮባት፤ ዕድሜ ለወያኔ ዐመድ ነፋባት። ጉድፏን ታነሳበት፤ ፣መስተዋት የላት፤ ጉዷን በአደባባይ ማወቅ ተስኗት፤ ዘወትር እንባ ጅረት ፊቷን አገርጥቶት

Posted: 06 May 2024, 10:48
by Abere
ትግራይ በሻሻ ጠምጥማ በሻሻ አምሮባት፤
ዕድሜ ለወያኔ ዐመድ ነፋባት።

ጉድፏን ታነሳበት፤ መስተዋት የላት፤
ጉዷን በአደባባይ ማወቅ ተስኗት፤
ዘወትር እንባ ጅረት ፊቷን አገርጥቶት።

Re: ትግራይ በሻሻ ጠምጥማ በሻሻ አምሮባት፤ ዕድሜ ለወያኔ ዐመድ ነፋባት። ጉድፏን ታነሳበት፤ ፣መስተዋት የላት፤ ጉዷን በአደባባይ ማወቅ ተስኗት፤ ዘወትር እንባ ጅረት ፊቷን አገርጥቶት

Posted: 06 May 2024, 10:56
by Axumezana
ለኢትዮጵያ፥ሲባል፥ መራራውን፥ ዋጠው፥
ዶሮ፥ ማታ፥ እያልክ፥፥ ሆድህ፥ እያወቀው
ዘረኝነት፥ ጥንቡ፥ አገር፥ አዋራጅ፥ ነው፥
ባቡሩ፥ ላይ፥ ውጣ፥ ህዝባችንን፥ እናድነው
ወዳጄ፥ አበረ፥ ለበሽታህ፥ ፈውስ፥ አለው
አድዋን፥እያሰብክ፥ ዘረኝነትን፥ቅበረው፥