Page 1 of 1
የዘር ፖለቲካ መጀመሪያ የሚበላው የራሱን ዘር ነው!
Posted: 05 May 2024, 01:46
by Horus
Re: የዘር ፖለቲካ መጀመሪያ የሚበላው የራሱን ዘር ነው!
Posted: 05 May 2024, 11:31
by Misraq
ዮናስ ብሩ የኦሮሞ ብሄርተኛ ነው፥፥ ዘረኛም ነው፥፥
ሆረስ ይህን መሰል ተልካሻ ትንታኔ እየሰማህ ነው መንገድ የምትስተው። ለምሳሌ ዬናስ ብሩ "ዓብይ ዘረኛ አይደለም" ይልሃል @21:30 ይህን ትቀበላለህ? እንደ ዬናስ ብሩ ያሉ ኦሮሞ ብሔርተኞች መተጣጠፍ ስለሚችሉ ነውጽ confuse & convince ብቃት የሆነላቸው።
Re: የዘር ፖለቲካ መጀመሪያ የሚበላው የራሱን ዘር ነው!
Posted: 05 May 2024, 19:14
by Union
ይህ ግዜ ብዙ ነገር አስተምሮናል። መሳይ አቋሙ ይዋላል ባይባልም ጠንካራ አቋም ያለው ሰው አይደልምም። ነገሮች ቢከፋ የሚከረበት ይመስለኛል። why intertain such a guy and andargachew's types that are standing agains the the people and Fano from behind the scenes?
Re: የዘር ፖለቲካ መጀመሪያ የሚበላው የራሱን ዘር ነው!
Posted: 05 May 2024, 19:29
by Misraq
Brother Union,
Mesay is not Amhara nationalist. He is a wonderful journalist. Infact he is Gurages Oromo mix. He has the right to entertain diverse views. He is way better than most Ethiopianists and a pain in the back for PP OPDO with his daily releases.
Mesay should be brave enough to either confront Yonas Birru or let others do it. My advise to Horus is not to be brainwashed by Yonas Birru as Horus is simple minded and can be tricked easily as we have seen before.
Re: የዘር ፖለቲካ መጀመሪያ የሚበላው የራሱን ዘር ነው!
Posted: 06 May 2024, 02:39
by Naga Tuma
የራሱን የሚበላ ሬይነሳንስን ይወልዳል ማለት ነዉ?