【እ】【ግ】【ሪ】⚔️ 【መ】【ኸ】【ል】
Posted: 03 May 2024, 23:25
አላሂናዮም ነዞም የማን ጸጋም ዘይፈልጡ ጥሪት ፈረንጂ፣ ረገጽቲ ፈንጂ።







ጦርነቱ ሲጀመር፡ የዓድዋ ወያኔ መሪዎች "ግባ!" "ግባ!" እያሉ በአማርኛ ትእዛዝ ያስተላልፉ ነበር። በኋላ ሲሸሹ ግን በትግርኛ "ውጻእ! "ውጻእ! (ትርጉሙ ውጣ! ውጣ!) ብለው የነሱን ቋንቋ ብቻ ለሚሰማ የራሳቸው የትግራይ ሰው እንዲሸሽና እንዲወጣ ኣደረጉ። ሌላው የኢትዮጵያ ወጣት እዛው ለሞት ተዳረገ።
(የጎንደር ተወላጅ የቀድሞ የወያኔ ወታደር)