Page 1 of 1
አበረ ከሴጣንጋ ተባበረ - look what your beloved Israel is doing
Posted: 30 Apr 2024, 16:31
by Union
Re: አበረ ከሴጣንጋ ተባበረ - look what your beloved Israel is doing
Posted: 30 Apr 2024, 17:24
by Abere
በዚህ ይስተካከልልኝ < አበረ ሰይጣን አባረረ> በሚል።
በመቀጠል:-
1ኛ) የአሉቧታ ዩቲዩበር ወሬ እውነት ይሁን ውሽት ማረጋገጫ ሳይኖረው መቀበል ሃጥያት ነው።
2ኛ) አበረ የሚደግፈው የእስራዔል ህዝብ ህልውና እንጅ ስለ እስራዔል የፓለቲካ መንግስት አይደለም። የእስራዔል ህዝብ እንደማንኛውም ህዝብ የመኖር የተፈጥሮ መብት ስለላለው ነው። የሀሳብ እና የአመለካከት ልዩነት ደግሞ መከበር አለበት።
Let us wait how the Ethiopian Jews respond to this allegation, if it is even worth to be called news.