Page 1 of 1
ጥያቄ ትግርኛ ለምታውቁ ፤ 'አማዉቱና' ምን ማለት ነው?
Posted: 28 Apr 2024, 21:27
by Horus
ለመልሳችሁ በቅድሚያ አመሰግናለሁ!
Re: ጥያቄ ትግርኛ ለምታውቁ ፤ 'አማዉቱና' ምን ማለት ነው?
Posted: 28 Apr 2024, 21:50
by sesame
ኣብረን እንሙት:: For example, DTT was praising the Somali PP which means he is asking Somalis to share the death with Oromo PP.

Re: ጥያቄ ትግርኛ ለምታውቁ ፤ 'አማዉቱና' ምን ማለት ነው?
Posted: 28 Apr 2024, 21:57
by Horus
sesame wrote: ↑28 Apr 2024, 21:50
ኣብረን እንሙት:: For example, DTT was praising the Somali PP which means he is asking Somalis to share the death with Oromo PP.
Thanks. አብረው የሚሞቱ፣ ለምሳሌ የወታደር ጓዶች ማለት ሊሆን ይችላል ወይ?
Re: ጥያቄ ትግርኛ ለምታውቁ ፤ 'አማዉቱና' ምን ማለት ነው?
Posted: 28 Apr 2024, 22:22
by Digital Weyane
ወያኔ ዎገኖቼ የውክልና ጦርነት ተዋግተው አንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶች እና ህፃናትን አስፈጅተው ስለተሸነፉ፣ በሲቃ እና በጣር ውስጥ ሆነው በኤርትራውያንን እግር ሥር ወድቀው <<አማዉቱና>> እያሉ ሲያለቅሱና ሲማፀኑ ይታያሉ። ትርጉሙም፣ <<እየሞትን ነውና አብራችሁን ሙቱ>> ማለት ነው።
Re: ጥያቄ ትግርኛ ለምታውቁ ፤ 'አማዉቱና' ምን ማለት ነው?
Posted: 28 Apr 2024, 22:30
by Horus
Digital Weyane wrote: ↑28 Apr 2024, 22:22
ወያኔ ዎገኖቼ የውክልና ጦርነት ተዋግተው አንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶች እና ህፃናትን አስፈጅተው ስለተሸነፉ፣ በሲቃ እና በጣር ውስጥ ሆነው በኤርትራውያንን እግር ሥር ወድቀው <<አማዉቱና>> እያሉ ሲያለቅሱና ሲማፀኑ ይታያሉ። ትርጉሙም፣ <<እየሞትን ነውና አብራችሁን ሙቱ>> ማለት ነው።
Digital Weyane፣
የምሬን ነው! ለምሳሌ ምንም የኤርትራና ትግሬ ጭቅጭቅ በሌለበት ሁኔታ ይህ ቃል በትግርኛ ቋንቋ ውስጥ ያለው አጠቃቀም ወዳጅነት ነው? ሕብረት ነው? አንድ ቡድን መሆነ ነው? ወይም ሌላ አግባብ ካለው ለማወቅ ነው።
thanks.
Re: ጥያቄ ትግርኛ ለምታውቁ ፤ 'አማዉቱና' ምን ማለት ነው?
Posted: 28 Apr 2024, 23:43
by sesame
Horus,
ኣማውቱና is definitely not about comradeship. It is a sarcastic word to express when someone who is dying wants to take you along. Like Weyane wishing Eritrea to join them in death or Abiy's Oromo PP wanting Somali PP to die with them. Why should Somalis sacrifice themselves for Oromo's dream of empire?

Re: ጥያቄ ትግርኛ ለምታውቁ ፤ 'አማዉቱና' ምን ማለት ነው?
Posted: 29 Apr 2024, 00:07
by Horus
sesame wrote: ↑28 Apr 2024, 23:43
Horus,
ኣማውቱና is definitely not about comradeship. It is a sarcastic word to express when someone who is dying wants to take you along. Like Weyane wishing Eritrea to join them in death or Abiy's Oromo PP wanting Somali PP to die with them. Why should Somalis sacrifice themselves for Oromo's dream of empire?
Thanks - that is a definite answer. ተመሳሳይ የጉራጌኛ ቃል ስላለ ነው ጥያቄዬ ትርጉማቸው ግን ፍጹም ተጻራሪ ነው ።