Page 1 of 1
ጀግናው TDF አላማጣ እና ኮረም ገብቷል። ኢሮብና ባድሜ ሂድ ሲባል ግን ፓንቱ ላይ ቀዝኗል።
Posted: 28 Apr 2024, 14:11
by Misraq
TDF ተብየው ጀግና ጀግና የሚጫወተው በሜካናይዝድ እና ባልተደራጀው ሰሜን ወሎ ሕዝብ ላይ ነው። በቀል የአባት ነው። በብቃት የታጠቅን እለት እኛም እንደ ኤርትራውያኑ እናስቀዝነዋለን።
Re: ጀግናው TDF አላማጣ እና ኮረም ገብቷል። ኢሮብና ባድሜ ሂድ ሲባል ግን ፓንቱ ላይ ቀዝኗል።
Posted: 28 Apr 2024, 14:30
by Abere
ኧረ ይኸውም ኦሮሙማ መከላከያ ፀድቆባቸው ነው። ኦሮሙማ መከላከያ ከፊት ዘንግ ይዞ እየመራ ነው የብልጽግና አማራ የሚያስተዳድረውን ጥይት ሳይተኮስ ያስገባቸው። ቀደም ብሎ ኮረም አላማጣ በፋኖ ቢተዳደር ወያኔ እግሯን ወደዚያ አታነሳም። The problem, however, it will be practically impossible for Woyane to hold it for long. This is the usual shortsighted Woyane mistake. Right now Tigray is besieged for its own fault.
Misraq wrote: ↑28 Apr 2024, 14:11
TDF ተብየው ጀግና ጀግና የሚጫወተው በሜካናይዝድ እና ባልተደራጀው ሰሜን ወሎ ሕዝብ ላይ ነው። በቀል የአባት ነው። በብቃት የታጠቅን እለት እኛም እንደ ኤርትራውያኑ እናስቀዝነዋለን።