Page 1 of 1
Graphic ! ዳንኤል ክብረት የአማራን ብሔረሰብ ፀያፍ ስድብ ሰደበ
Posted: 26 Apr 2024, 23:39
by Thomas H
Posted: 27 Apr 2024, 03:07
by eden
I’m surprised Daniel still uses jawsa when every regime propaganda outlet is using fano unreservedly these days.
I think language tells us a lot. I think Daniel no longer enjoys the gate keeper role nor sets the tone/ agenda. Instead, the hardliners inside the OPDO, led by Shimeles, are prevailing in messaging strategies of this cruel regime.
I think they’ll take him out unless he remains just a minor irritant in their eyes.
Re: Graphic ! ዳንኤል ክብረት የአማራን ብሔረሰብ ፀያፍ ስድብ ሰደበ
Posted: 27 Apr 2024, 06:45
by Right
Daniel Kibirt has already expired. He has no use for PP anymore and the PP thugs know it. The reason why he is keeping his job is because of his dog like loyalty to Abiye Ahmed Ali. But it is a matter of time before they pushed him out. It is possible they may kill him.
That is the way it works in a totalitarian government.
To survive the environment what he would have done was that keep his ties and influence with the public alive and work under cover for his boss to be relevant. Instead he burned his bridges by attacking the public specifically the Amharas openly and viciously to be an Oromo more than the Oromos.
Re: Graphic ! ዳንኤል ክብረት የአማራን ብሔረሰብ ፀያፍ ስድብ ሰደበ
Posted: 27 Apr 2024, 11:12
by Thomas H
ጉድ በል ጎንደር ! አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የአማራን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ የሚውል 200 ሚሊዮን ብር ለዓብይ አህመድ ጦር ለገሠ :: ዳንኤል ክብረት ነው ለባንኩ ቦርድ ሰብሳቢ ደውሎ ግሪሳውን ፋኖ ለመጠራረግ በአስቸኳይ 200 ሚሊዮን ብር ስጡ ብሎ ያዘዘው ::

Re: Graphic ! ዳንኤል ክብረት የአማራን ብሔረሰብ ፀያፍ ስድብ ሰደበ
Posted: 27 Apr 2024, 11:41
by Union
You anbeta leqame agame ለማኝ
Leave Gonder alone, አንተ ትዃን አጋሜ
Thomas H wrote: ↑27 Apr 2024, 11:12
ጉድ በል ጎንደር ! አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የአማራን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ የሚውል 200 ሚሊዮን ብር ለዓብይ አህመድ ጦር ለገሠ :: ዳንኤል ክብረት ነው ለባንኩ ቦርድ ሰብሳቢ ደውሎ ግሪሳውን ፋኖ ለመጠራረግ በአስቸኳይ 200 ሚሊዮን ብር ስጡ ብሎ ያዘዘው ::
Re: Graphic ! ዳንኤል ክብረት የአማራን ብሔረሰብ ፀያፍ ስድብ ሰደበ
Posted: 27 Apr 2024, 12:13
by Misraq
ለአማራ ሕዝብ አደገኛ ጠላቶች ንዑስ ማነት ይዘው አማራ መስለው የሚንቀሳቀሱ ሰዎች ናቸው። እንደ ዳንኤል ክብረት ያሉ ባለ ንዑስ ማንነት ተሸካሚዎች (ቅማንት ፤ አገው ፤ አርጎባ እና ከሚሴ ኦሮሞ) ፋኖ ከመጣ በኋላ real ማንነታቸው expose የሆነባቸውና ከጥቅም ውጭ የሆኑበት ሁኔታ አበሳጭቷቸው ነጋ ጠባ ሲተርቱና ሲሳደቡ ይውላሉ። ዓብይ (ኦህዴድም) ወደማይፈልጋቸው ደረጃ ስለደረሱ እየተንፈራገጡ ነው።
Re: Graphic ! ዳንኤል ክብረት የአማራን ብሔረሰብ ፀያፍ ስድብ ሰደበ
Posted: 27 Apr 2024, 12:55
by Abere
ዘንዘሪጡ ዳንዔል ክብረት ተስፋ ቆርጧል - የአገልግሎት ዘመኑን የጨረሰ ይመስላል። ዐብይ አህመድ ግን በመጨረሻ አንድ ነገር ሊጠቀምበት ይቻላል። ፋኖ ገደለው በማለት ፋኖን ለመወንጀል እራሱ በኦሮሙማ ሊያስገድለው ይችላል - የተጠቀሙበትን ሲጨርሱ ቆሻሻውን መቅበር ይሉሃል እንድህ ነው።
ግርማ የሺ ጥላን ፋኖ ምሬ ወዳጆ ገደለው ተብሎ ቆርጦ ቀጥል ድምጽ ተለቆ እንደ ነበር እናስታውሳለን። በዕለቱ ለመቀሌ ድግስ ፍሪዳ ነበር ግርማን ያደረጉት። ዘንዘሪጡ ዳንዔል አፉ ቢያንዛርጥም የሚቀርለት አይመስልም - ተስፋ ቆርጧል፤ ተስፋ የቆረጠው አብይ አህመድ ሊበላው ይችላል።