Page 1 of 1

ስው አፋልጉኝ

Posted: 25 Apr 2024, 09:46
by Fed_Up
"ብልጽግና ወያኔን ትጥቅ ፍቺ ራያን እና ሰቆጣን ለቀሽ ውጪ ካልሆነ ግን አጥበን እናሰጣሻለን.. " የሚል መግለጫ ከወጣ ጀምሮ Axumqezenamu ድራሹ ጠፍቷል:: በዚህም ምክንያት በቀን 15 ያላነሰ ስለ ኢሳያስ አፈወርቂ የሚለጥፋቸው ፖስቶች ወደ ሆላ እንዲቀር ተገዷል:: Axumqezenamu እባኮዎን ተረጋግተውንወደ አሰልቺ እና ነዝናዥ ልቅሶዎ ባስቸኳይ ይመለሱ ስንል እንጠይቃለን::

እናመሰግናለን
የማይነበብ ፊርማ
Selam አይነምድር
የወሬኞች ሊቀመንበር