Page 1 of 1

መታየት ያለበት ! ኢትዮጵያን ለማዳን የሚችል ግሩም ድንቅ ውይይት በአማራ እና ኦሮሞ ሴቶች

Posted: 24 Apr 2024, 21:17
by Thomas H
Please wait, video is loading...

Re: መታየት ያለበት ! ኢትዮጵያን ለማዳን የሚችል ግሩም ድንቅ ውይይት በአማራ እና ኦሮሞ ሴቶች

Posted: 25 Apr 2024, 11:33
by Fed_Up
እኔ እሚገርመኝ ሰው በባዶ ሆዱ ጠኔ እየገረፈው በችጋር እየኖረ እንዴት መባዳዳት ያምረዋል:: ደሞ እኮ በአእምሮ የዳበረ ህብረተሰብ ቢሆን ክፍለ አሁጉርን.. ከዛም አህጉርን ቀጥሎ አለም ይጠቅም ነበር ግን እንደ ተምች የሚራባ የአለም ህዝብ ሸክም በብዛት ሲራባ ስታይ በጣም ልብ ይሰብራል::

Re: መታየት ያለበት ! ኢትዮጵያን ለማዳን የሚችል ግሩም ድንቅ ውይይት በአማራ እና ኦሮሞ ሴቶች

Posted: 26 Apr 2024, 08:46
by Thomas H
Fed_Up wrote:
25 Apr 2024, 11:33