Page 1 of 1
የወደዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይቀላውጡ ---> ቅሪተ-ሙታን ወያኔ የቁርቁዝና "ኦነግ ብልጽግና" አባል ለመሆን ደጅ ጥናት ገደለው።
Posted: 23 Apr 2024, 15:17
by Abere
የወደዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይቀላውጡ ---> ቅሪተ-ሙታን ወያኔ የቁርቁዝና "ኦነግ ብልጽግና" አባል ለመሆን ደጅ ጥናት ገደለው።
Re: የወደዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይቀላውጡ ---> ቅሪተ-ሙታን ወያኔ የቁርቁዝና "ኦነግ ብልጽግና" አባል ለመሆን ደጅ ጥናት ገደለው።
Posted: 23 Apr 2024, 16:32
by Axumezana
ለምኖ፥ ያጣ፥ተሳድቦ፥ ይሄዳል፤
በባዶ፥አቆፋዳ፥ አበረ፥ይሸልላል፥
ግራ፥ እየገባው፥ ይወድቃል፥ ይነሳል፥
ሻእብያን፥ አምልኮ፥ የራሱን፥ይከሳል፥
ጥላቻ፥ አሳወሮት፥ጭንቅላቱ፥ ዞሯል፥
Re: የወደዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይቀላውጡ ---> ቅሪተ-ሙታን ወያኔ የቁርቁዝና "ኦነግ ብልጽግና" አባል ለመሆን ደጅ ጥናት ገደለው።
Posted: 23 Apr 2024, 20:54
by TGAA
After being humiliated and losing hundreds of thousands of Tigrean youth, the Weyane are now wiggling their tails to eat their vomit. They are going to ask the same youth to pay another hundred thousand lives to make the Tigrean future blink.
https://youtube.com/shorts/TsR64xXB8LI? ... oH_gHHlA-y
Re: የወደዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይቀላውጡ ---> ቅሪተ-ሙታን ወያኔ የቁርቁዝና "ኦነግ ብልጽግና" አባል ለመሆን ደጅ ጥናት ገደለው።
Posted: 23 Apr 2024, 21:14
by Axumezana
ጭራ፥ ለማወዛወዝ፥ ጭራ፥ ያስፈልጋል፥፡ኢሳያስ፥ ግን፥ ጭራ፥ የለውም፥በሰላም፥ ስምምነቱ፥ቆርጠነዋል፤
Re: የወደዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይቀላውጡ ---> ቅሪተ-ሙታን ወያኔ የቁርቁዝና "ኦነግ ብልጽግና" አባል ለመሆን ደጅ ጥናት ገደለው።
Posted: 23 Apr 2024, 21:43
by Abere
የተፋውን የሚልስ ውሻ ብቻ ይመስለን ነበር፤ የትግሬ ወያኔ የተፋውን የሚልስ የሰው ውሻ ነው - ከውሻ በላይ ውሻ ቢኖር ትግሬ ወያኔ ብቻ ነው።
Axumezana wrote: ↑23 Apr 2024, 16:32
ለምኖ፥ ያጣ፥ተሳድቦ፥ ይሄዳል፤
በባዶ፥አቆፋዳ፥ አበረ፥ይሸልላል፥
ግራ፥ እየገባው፥ ይወድቃል፥ ይነሳል፥
ሻእብያን፥ አምልኮ፥ የራሱን፥ይከሳል፥
ጥላቻ፥ አሳወሮት፥ጭንቅላቱ፥ ዞሯል፥
Re: የወደዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይቀላውጡ ---> ቅሪተ-ሙታን ወያኔ የቁርቁዝና "ኦነግ ብልጽግና" አባል ለመሆን ደጅ ጥናት ገደለው።
Posted: 23 Apr 2024, 22:46
by Axumezana
ውሻው፥ ይጮሃል፥
አንበሳው፥ ይሪመዳል፥
ቀረብ፥ ልበል፥ ሲል፥
ወገቡ፥ ይታሻል፥
ጮኾ፥ጮኾ፥ ደክሞ፥
ቀረ፥ ተጋድሞ፥