ጀነራል ይልማ መርዳሳ: ወንድሞቹ እና አጎቱ በ ኦነግ ሸኔ ሲረሸኑ የታገቱ እናታቸውን ለማስለቀቅ 20 ሚሊየን ብር ተጠየቀ
Posted: 22 Apr 2024, 13:40
ጀነራሉ ቀንደኛ የ ኦህዴድ ግድያና ፍጀት ፈፃሚ ናቸው፣፣ ታዲያ ኦነግ ሸኔ፣ የድሮን ቦምብ መአት ቢያወርዱበት፣ ኦነግ ሸኔም፣ በሚችለው የጀነራሉን ቤተሰብ እየፈጀ ይገኛል፣፣
በጣም የሚሰቀጥጠው ግፍ ግን የተፈፀመው በ ኦህዴድ ቁንጮ በሚመራው የ ሸመልስ አብዲሳ ሃይል ነው፣፣ ሸኔ የጠየቀውን 20 ሚሊየን የይልማ መርዳሳ ቤተሰብ መኖሪያ አካባቢ የሚኖሩ የ አማሮች መክፈል አለባቸው በሚል፣ ከ 60 በላይ አማሮች ታስረው ይገኛሉ፣፣
የ ኦሮሞ ሃይሎች ነገ ምን ሊፈጠር ይችል ይሆን የሚል አስተዋይነት አልፈጠረባቸውም፣፣ የነገ ሰው ይበለን!!