እኛን ይጠላሉ፣ ነገር ግን እኛ ሀገር ለመግባት 1million Birr ይከፍላሉ በአሳ ነባሪም ይበላሉ ይሰለቀጣሉ። ወይ ተአምር....እ
Posted: 21 Apr 2024, 18:07
Selam/ wrote: ↑20 Apr 2024, 06:05ፈረንጆቹ ጌቶቻችን በጀኔቫ ባደረጉት ስብሰባ ላይ የኤርትራ ክፍለ ሃገር አይጦች እኛን ይጠሉናል ግን ኪም ኢልሱንግን ያፈቅሩታል። ሆኖም ወደ እኛ ጋ ለመምጣት በአሳነባሪ እደተሰለቀጡ ያልቃሉ። ወቸው ጉድ አሉ!![]()
![]()
Digital Weyane wrote: ↑19 Apr 2024, 22:37ፈረንጆቹ ጌቶቻችን በጀኔቫ ባደረጉት ስብሰባ ላይ ለኢትዮጵያ 600 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ እንደሚያደርጉ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ማውራት ይከብዳል።![]()
![]()