Axumezana 1 ጣቱ ወደ ሻዕብያ ሲቀሥር 3 ጣቶቹ ወደ ወያኔ እንደሚቀሰሩ የማያውቀው ፍርደ ገምድል - ፈሪሳዊ ወያኔ። ለምን 2ቱን አብሮ ለማውገዝ አይፈልግም?
Posted: 21 Apr 2024, 12:33
Axumezana 1 ጣቱ ወደ ሻዕብያ ሲቀሥር 3 ጣቶቹ ወደ ወያኔ እንደሚቀሰሩ የማያውቀው ፍርደ ገምድል - ፈሪሳዊ ወያኔ። ለምን 2ቱን አብሮ ለማውገዝ አይፈልግም?
በማስመሰል የ21ኛው ክፍለ-ዘመን ውስብስብ ስሌት የሚችል ህዝብ እና ዜጋ ማታለል አይቻልም። ዛሬ ከ አንድ ተራ ወያኔ በላቀ መልኩ ሰው ስራሽ ማሽን እየተነበየ እና እያሰላ ባለበት ዘመን መቶ ሚልዮኖችን ማታለል አይቻልም። የኢትዮጵያ ደዌ ቁጥር 1 ወያኔ ነው ከዚያም ሻዕብያ እና ኦነግ ናቸው። ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ግፍ፤መደፈር እና ታሪካዊ የግዛት ልዋላዊነት ያስከተለ ጸረ-ሰው፤ አማራ የትግሬ ቋሚ ጥላት ነው ብሎ በማኒፌስቶ ያሳተመ በደደቢት የሽፍታ ህግ-ወጥ ህገ-መንግስት ያጸደቀ ነው። በወያኔ ምክንያት አማራ በኢትዮጵያ ተሸናፊ ሁኜ ልኑር ቢል እንኳን መኖር አይችልም። ባርነት እንኳ ተወድዶበታል እንኳን ዜጋ ሁኖ በእኩልነት ለመኖር። አገር አፍራሽ ወይኔ የቀበሮ ባህታዊ ፓለቲካ ሲደሰኩሩ ማየት ይገርማል። ግን የሚያዛልቅ አይደለም - አሁን ያለነው በ1990ዎቹ ሳይሆን 2024 ውስጥነን - ሰው ቀርቶ ማሽን የተሳለጠበት የሰለጠነበት - የዴዴቢት ድንጋዮች ብቻ አይሰሙ አይሰለጥኑ።