Page 1 of 1

Horus and his people happy when Abiy visits..

Posted: 20 Apr 2024, 22:32
by Sadacha Macca

Re: Horus and his people happy when Abiy visits..

Posted: 21 Apr 2024, 02:36
by Horus
አቢይ አህመድ መስማት የምንፈልገውን ነገር እየነገረን ሲፎግረን ኖሮዋል ። ጉራጌም ባጸፋው አቢይ መስማት የሚገልገውን ነገር እየነገረው ይፎግረዋል ። አቢይም ዛሬ የተናገረው ነገ አይደግመውም። ጉራጌም ነገ ይህን ሁሉ ረስቶት ወደ ስራው ይሄዳል። ያ ደሞ የተበላ እቁብ ይባላል ። ድራማ ፉገራ ነው! የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም!

Re: Horus and his people happy when Abiy visits..

Posted: 21 Apr 2024, 04:49
by DefendTheTruth
Horus wrote:
21 Apr 2024, 02:36
ድራማ ፉገራ ነው! የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም!

In that case it means also the Guraghe people are in a state of mass confusion and disarray, isn't it?

Else how come a mass of that proportion happen to clap its hands for someone it indeed disapproves in reality? Something must be out of order centrally in that case. The choice is yours, Mr. አያልቅበት.

The two don't match at all. It is also illogical to try to prove attitude of the mass using a single music of an individual

Re: Horus and his people happy when Abiy visits..

Posted: 21 Apr 2024, 14:06
by Horus
DefendTheTruth wrote:
21 Apr 2024, 04:49
Horus wrote:
21 Apr 2024, 02:36
ድራማ ፉገራ ነው! የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም!

In that case it means also the Guraghe people are in a state of mass confusion and disarray, isn't it?

Else how come a mass of that proportion happen to clap its hands for someone it indeed disapproves in reality? Something must be out of order centrally in that case. The choice is yours, Mr. አያልቅበት.

The two don't match at all. It is also illogical to try to prove attitude of the mass using a single music of an individual
DDT,
አንተ ሰው በጉራጌዎች ስፈር የኖርክ መስሎኝ ነበር። በጉራጌ ሴራ ሽማግሎች አንድ ነገር እንዲደረግ ያዛሉ! ሕዝብ የሽማግልችን ውሳኔ ይፈጽማል። የዛሬ 5 አመት ያ ባለጌ አቢይ ወልቂጤ ሄዶ የጉራጌ ሽማግሎችን ሰድቦ ፣ ስለጉራጌ እኔ ይብለጥ አውቅላችኋለሁ ብሎ ዘለፋቸው ። ትላንት ከነእርስቱ መሰል አሽከሮቹ ጋር መክሮ ሄዶ ጉራጌ የኢትዮጵያ ሞዴል ነው አላቸው!!

አንተም ታውቀዋለህ በጉርጌዎች መሃል በአማራም ሆነ በኦሮሞ ላይ ጦር አታውጅም! ያ ፍጹም ከጉራጌ ተጻራሪ ስለሆነ!

ስለዚህ በጉርዳና በጆካ ትዕዛዝ የወጡት ህጻናትና እናቶችን አይተህ ጉራጌ ያቢይ ደጋፊ ነው ካልክ እውነትም ጉራጌን አታውቅወም ማለት ነው ።

ነገር ግን አንድ የማምነው ነገር አለ። እሱም አቢይ ከተወዳጁ ጉራጌ ሕዝብ ጋር ተጠግቶ ገጽታውን ለመቀባት እየተጋጋጠ ነው። ያ ደሞ ባክፋየር ያደርግበታል! የጉራጌ ፍልስፍና ከሰበክህ በግድ በፍቅር፣ በፍትህ፣ በሰላም፣ በእኩልነንት፣ በሰው እና ስራ ክቡርነት ማመን አለብህ ። በዚህ ንግግሩ ነገ እጅ ከፍንጅ ይያዛል ።

የማታምንበት ሃይማኖት አትስበክ ይባላል!

Re: Horus and his people happy when Abiy visits..

Posted: 22 Apr 2024, 06:25
by DefendTheTruth
Horus wrote:
21 Apr 2024, 14:06

In this case there must be a mass dishonesty among the Guraghe people, that is what you are saying. It was not sincere, but orchestrated by the elders to trick the PM to think that they were his supporters while in reality everything is a hoax, is what you mean?

ወዶ አይደለም፣ ወላጆቻችን ድሮ ወደ መርካቶ ስንሄድ ከጉራጌ ኪስ አዉላቂዎች ና አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ ብሎ ስሸኙን የነበሩት፣ ወይ ጉድ!

Re: Horus and his people happy when Abiy visits..

Posted: 22 Apr 2024, 09:01
by TesfaNews
Gurage New Invention very cheap car for Mercato and very dark tinted windows for Horus to hide himself from oromunnas

https://www.instagram.com/reel/C5s6itbS ... 92aWVndg==
DefendTheTruth wrote:
22 Apr 2024, 06:25
Horus wrote:
21 Apr 2024, 14:06

DDT,
አንተ ሰው በጉራጌዎች ስፈር የኖርክ መስሎኝ ነበር። በጉራጌ ሴራ ሽማግሎች አንድ ነገር እንዲደረግ ያዛሉ! ሕዝብ የሽማግልችን ውሳኔ ይፈጽማል። የዛሬ 5 አመት ያ ባለጌ አቢይ ወልቂጤ ሄዶ የጉራጌ ሽማግሎችን ሰድቦ ፣ ስለጉራጌ እኔ ይብለጥ አውቅላችኋለሁ ብሎ ዘለፋቸው ። ትላንት ከነእርስቱ መሰል አሽከሮቹ ጋር መክሮ ሄዶ ጉራጌ የኢትዮጵያ ሞዴል ነው አላቸው!!

አንተም ታውቀዋለህ በጉርጌዎች መሃል በአማራም ሆነ በኦሮሞ ላይ ጦር አታውጅም! ያ ፍጹም ከጉራጌ ተጻራሪ ስለሆነ!

ስለዚህ በጉርዳና በጆካ ትዕዛዝ የወጡት ህጻናትና እናቶችን አይተህ ጉራጌ ያቢይ ደጋፊ ነው ካልክ እውነትም ጉራጌን አታውቅወም ማለት ነው ።

ነገር ግን አንድ የማምነው ነገር አለ። እሱም አቢይ ከተወዳጁ ጉራጌ ሕዝብ ጋር ተጠግቶ ገጽታውን ለመቀባት እየተጋጋጠ ነው። ያ ደሞ ባክፋየር ያደርግበታል! የጉራጌ ፍልስፍና ከሰበክህ በግድ በፍቅር፣ በፍትህ፣ በሰላም፣ በእኩልነንት፣ በሰው እና ስራ ክቡርነት ማመን አለብህ ። በዚህ ንግግሩ ነገ እጅ ከፍንጅ ይያዛል ።

የማታምንበት ሃይማኖት አትስበክ ይባላል!
In this case there must be a mass dishonesty among the Guraghe people, that is what you are saying. It was not sincere, but orchestrated by the elders to trick the PM to think that they were his supporters while in reality everything is a hoax, is what you mean?

ወዶ አይደለም፣ ወላጆቻችን ድሮ ወደ መርካቶ ስንሄድ ከጉራጌ ኪስ አዉላቂዎች ና አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ ብሎ ስሸኙን የነበሩት፣ ወይ ጉድ!

Re: Horus and his people happy when Abiy visits..

Posted: 22 Apr 2024, 09:51
by Right
Two things may have happened.
Either the speaker was paid a little bit of money for what he said about Abiye Ahmed Ali or the speaker fooled Abiye Ahmed Ali by using his own conning tactics.
Regardless, Abiye Ahmed Ali reacted or showed that he was uncomfortable with the performance of the speaker in about 3 minutes into the over the top accolades.
What a tragedy. Ethiopia is dealing with a narcissist man child.

Re: Horus and his people happy when Abiy visits..

Posted: 22 Apr 2024, 14:40
by wubebereha
horus i dont think you can speak for the people, but pretending to just to fool some one by rallying in mass is not a noble thing.