Page 1 of 1

እኩያዎችዋ የትናየት ደርሰዋል.....እሷ ደግሞ

Posted: 20 Apr 2024, 17:13
by Fed_Up
እነ ተረት ተረት እንደልማዳቸው የልመና ነጠላቸውን አንጥፈው ጌቶቻቸውን ተምበርክከው "ራበኝ" እያሉ ነው....የሰው ፊት እኮ ይጋረፋል እንዴት ቻሉት ግን?

በነስ ቦታ ተሳቀን ልንሞት ነው:: የጥቁሮች መመኪያ አሉ ቅቅቅቅቅ ድንቄም :oops:



Image Credit: to fiyameta 8)

Re: እኩያዎችዋ የትናየት ደርሰዋል.....እሷ ደግሞ

Posted: 20 Apr 2024, 19:51
by sesame
At least one Agame remembers that today is the 39th anniversary of the "we are the world" event. Very sad that nothing has changed. Ethiopia was at war back then as it is now.
Please wait, video is loading...

Re: እኩያዎችዋ የትናየት ደርሰዋል.....እሷ ደግሞ

Posted: 20 Apr 2024, 21:31
by Digital Weyane
እንግሊዞች የአፄ ዮሓንስን ውለታ በማስታወስ የተለያዩ ችግሮች ሲገጥሙን በፍጥነት ሲደርሱልን ይስተዋላሉ። እርዳታ ስጡን ብሎ መለመን ግን ነጮቹን እንደማምለክ ስለሚቆጠር እና ከፈጣሪ ጋርም ስለሚያጣላን በተቻለ መጠን ከጡገኝነት ተላቀን ራሳችንን መቻል አለብን። :roll: :roll:
Fed_Up wrote:
20 Apr 2024, 17:13
እነ ተረት ተረት እንደልማዳቸው የልመና ነጠላቸውን አንጥፈው ጌቶቻቸውን ተምበርክከው "ራበኝ" እያሉ ነው....የሰው ፊት እኮ ይጋረፋል እንዴት ቻሉት ግን?

በነስ ቦታ ተሳቀን ልንሞት ነው:: የጥቁሮች መመኪያ አሉ ቅቅቅቅቅ ድንቄም :oops:



Image Credit: to fiyameta 8)