Page 1 of 1

የጉራጌ ሕዝብ ንቅናቄ፣ ጉራጌ ተነሳ!

Posted: 20 Apr 2024, 08:29
by DefendTheTruth

Re: የጉራጌ ሕዝብ ንቅናቄ፣ ጉራጌ ተነሳ!

Posted: 20 Apr 2024, 13:36
by Horus
አንተ ምስኪን ዷላ ተሸካሚ፣
የዛሬ አምስት አመት በታላቁ ጉራጌ ላይ ገዳ አጭናለሁ ብለህ አሳፍረንሃል ። ቀጥለህ ታላቁ ጉራጌን ደቡብ ወርውሬ ዘርና ቋንቋውን አከስማለሁ ብለው ተንጠራርተህ አሳፍረንሃል ። ዛሬ ኮምፕሮማይ አዝድርገህ መሃል ኢትዮጵያ ክልል ብለህ ጉራጌዎችን ሾመሃል! አሁን ይህን ስማ! ያ ጉርሮው እስከ ሚነቃ የሚጮሀው ሰውዬ አቢይ ወልቂጤ እንዳይመጣ አድማ ያስመታ የነበረው ሰው ነው። እዚያ ቆመው ምታያቸው ከስር ቤት የተፈቱ ዘርማዎች ናቸው ። ጉራጌ ያንተን መደዴ ፖለቲካ በሺ ማይል አልፎት ሄዷል ። ጉራጌ አቢይ መስማት የሚፈልገውን ይነግረዋል! በቃ ያ ነው ድራማው!! ቆሻሻ ውያኔ ስልጤ ስልጤ ሲል አልነበር?!!! ምነው ያ ሆያ ሆዬ ጸጥ አለ? አቢይም ፓርክ ማሰሪያ ሳንቲም ለመለመን ነው ይህ ሁሉ ሆያ ሆዬ! ጉራጌ ግን መንግስት አይፈልግም! ራሱን የቻለ ራሱን የሚያለማ ጀግና ሕዝብ ነው! ሰልፉ ውስጥ ግን ለምን ህጻናት በዙበት???

Re: የጉራጌ ሕዝብ ንቅናቄ፣ ጉራጌ ተነሳ!

Posted: 20 Apr 2024, 15:01
by Horus