Page 1 of 2
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 19 Apr 2024, 21:50
by Horus
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።
ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።
ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 19 Apr 2024, 22:37
by Digital Weyane
ፈረንጆቹ ጌቶቻችን በጀኔቫ ባደረጉት ስብሰባ ላይ ለኢትዮጵያ 600 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ እንደሚያደርጉ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ማውራት ይከብዳል።
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 19 Apr 2024, 22:58
by Horus
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 19 Apr 2024, 23:10
by Horus
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 20 Apr 2024, 00:21
by Naga Tuma
Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።
ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።
ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
መለኮትን እና ሳይንስን ለየብቻ ማድረግ ኣትችልም?
ለምሳሌ የአክሱም ስልጣኔ ዳግም ተወለደ ወይም ይወለዳል ማለት ኣይቻልም?
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 20 Apr 2024, 00:50
by Union
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 20 Apr 2024, 00:56
by Union
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 20 Apr 2024, 02:37
by Horus
Naga Tuma wrote: ↑20 Apr 2024, 00:21
Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።
ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።
ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
መለኮትን እና ሳይንስን ለየብቻ ማድረግ ኣትችልም?
ለምሳሌ የአክሱም ስልጣኔ ዳግም ተወለደ ወይም ይወለዳል ማለት ኣይቻልም?
confused የሆኑና clearly የማያስቡ ሰዎች የፈለጉትን ሊሉ ይችላሉ! በሬ ወልደ ሰማይ ነደደ ሊሉ ችላሉ! አክሱም ግን በፍጹም እንደ ገና አይወለድም! ናጋ ቱማ በፍጹም እንደ ገና መወለድ አይደለም ወደ ትናንት መመለስ አይችልም ። የወደቀ ሰው ግን መነሳት ይችላል! ከዚህ በፊት አስተማሬህ ነበር፣ ቃላቶችህ ውዥንብር ከሆኑ ሃስብህም ውዥንብር ይሆናል ! ለዚህ ነው ብዙ ነገር ትሞነጫጭራለህ ግ ን አንዱም የምትለው ነገር ሰውን አያስተምርም! ምን እንደ ምትል ማንም ሰው ስለ ማይገባው! መቼ ነው እራስክን የምትፈትሸው?
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 20 Apr 2024, 06:05
by Selam/
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 20 Apr 2024, 08:36
by DefendTheTruth
Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።
ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።
ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
ማዕቀብ ለማስጣል፣ ገንዘብ እንዳይዋጣለት ስጎተጉት የነበር ግለሰብ ዛሬ ደግሞ ግድቡ ስያልቅ ተንስቶ ስለ ስያሜዉ ልያስተምር ይፈልጋል፣ ዬት እንህድ ከዚህ አይነቱ አሁንስ?
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 20 Apr 2024, 13:09
by Horus
DefendTheTruth wrote: ↑20 Apr 2024, 08:36

አንት ዉሸታም የሸኔ ካድሬ ሆረስ ስለ ኢትዮጵያ የውሃ ሃያልነት እዚህ ፎረም ላይ ብቻ ሺ ግዜ ፖስት አድርጊያለሁ! ዱላ ተሸካሚ እረኛ!
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 20 Apr 2024, 13:51
by Horus
Fiyameta,
You are not making sense anymore. The naming of GERD is 200% none of your issue. Why do you want to be childish? Remember, I told you where the word Eritrea came from and what it means. The point I am making about the naming of GERD is important issue for Ethiopians. It means nothing to you, So please, just mature yourself.
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 20 Apr 2024, 14:48
by Horus
Fiyameta wrote: ↑20 Apr 2024, 14:44
I have no doubt that the $660 million aid package pledged by Neo-colonial powers will help Ethiopia rise out of the ashes of despair, shame and stigma associated with aid dependency.
ፊያሜታ፣
ቀንተህ ከሆነኮ መፍትሄው ቀላል ነው! ኤርትራን አንዷ የኢትዮጵያ ልክክ (የኤርትራ ክልል) ማድረግ ነው ያለብህ ። አይ ካልክ ደሞ ቅናት ማቆም አለብህ

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 20 Apr 2024, 15:00
by DefendTheTruth
Horus wrote: ↑20 Apr 2024, 13:09
DefendTheTruth wrote: ↑20 Apr 2024, 08:36
Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።
ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።
ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
ማዕቀብ ለማስጣል፣ ገንዘብ እንዳይዋጣለት ስጎተጉት የነበር ግለሰብ ዛሬ ደግሞ ግድቡ ስያልቅ ተንስቶ ስለ ስያሜዉ ልያስተምር ይፈልጋል፣ ዬት እንህድ ከዚህ አይነቱ አሁንስ?
አንት ዉሸታም የሸኔ ካድሬ ሆረስ ስለ ኢትዮጵያ የውሃ ሃያልነት እዚህ ፎረም ላይ ብቻ ሺ ግዜ ፖስት አድርጊያለሁ! ዱላ ተሸካሚ እረኛ!
መፃፊህን ሳይሆን፣ ገንዘብ አዋጥተህ ነበር ወይ የምለዉን ነው ያነሳሁት፣ እሱን መልስ፣ ከስድቡ በፊት!
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 20 Apr 2024, 15:08
by Horus
DefendTheTruth wrote: ↑20 Apr 2024, 15:00

ናጋ ቱማ፣
ለትንሳኤ ግድብ ቦንድ መግዛት አለመግዛቴን በምን አውቀህ ይህን ለማለት ቻልክ? እረኛ!
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 20 Apr 2024, 16:08
by Fed_Up
Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።
ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።
ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
አትነሳ አትታደስ... ተረት ብቻ የሆነ ተመጽዋች ህዝብ ይዛ ነው እምትነሳው ወይም እምትታደሰው?ለምሳሌ እስኪ ራስህን መስታወት ላይ ቆመህ ተመልከት:: አቋመ ቢስ.. ህልመኛ... ምንዱባን... ሳይሰራ እድሜ የመሸበት... ተስፋ ቢስ.... ሽማግሌ ነው እምታየው::
Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?
Posted: 20 Apr 2024, 16:17
by Selam/
አንቺ ጭቁን ሻቢያ - ምንድነው ዛሬ ደግሞ የምትዘባርቂው? ሰው ይፃፈው ወይንም ከብት ይፃፈው የማያስታውቅ ኮተት እዚህ ከመለጠፍሽ በፊት ፣ በአንቺ ደረጃ ባሉ ዝቃጭ የህግደፍ ካድሬዎች አስገምግሚው።