Page 1 of 1

"ምነዉ አባት፣ በፆም ምድር እንኳ እዉነትን መናገር አቃቶት?"

Posted: 19 Apr 2024, 15:16
by DefendTheTruth
ምነዉ አባት፣ በፆም ምድር እንኳ እዉነትን መናገር አቃቶት? said the PM of Ethiopia to superficial ባታዊ (Bishop)።

በሀይማኖት ስምም ይነግዳሉ፣ እግዚያብሔርን ስሙን ብቻ ነዉ የምጠሩት፣ የሱን ትዕዛዝ ጭራሽ አይከተሉም። ጳጳስ ተብዬዉ ቤተመንግስት ሄዶ በሀይማኖት ስም ፖለቲካ ና ስርዓት አልበኝነትን ይሰብካል። የጨካዉ ወንበዴም ላይ ላዩን የእግዚያብሔርን ምልክት ያጠልቃል፣ ሆኖም ደግሞ መንገድ አላሳልፍም ብሎ እንግዳን በአገሩ ላይ ያሳቃያል። ሞራሊቲ የምባል ነገር አልተፈጠረባቸዉም።

ልዩነቱን አይታችዉ ፍረዱኝ።

እነዚህ እፍረት የለሽ ፍጡሮች መለስ ብሎ እኮ ሸኔ ነዉ አስገድዶን እንድንዘርፍ የምያደርገን ሳይሉን አይቀሩም፣ ኣያልቅባቸዉ አይደሉም ስጀመር?

Here read how the robbers in the Amhara Kilil wear Christ's symbol and rob as much they can, in the name of God.
"We now negotiated a deal, I'd actually shaken hands with the leader who had a cross tattoo on his neck
.

It is not by coincidence that guy in the name of Zemene Kassai wears a cross on his neck but still masterminds how to rob the public and other government resources of the nation. A pretender
A Briton with a rare heart condition and asthma who is running the length of Africa was kidnapped, beaten and held at gunpoint before negotiating his own release.
https://www.gbnews.com/news/briton-runn ... d-ethiopia

Re: "ምነዉ አባት፣ በፆም ምድር እንኳ እዉነትን መናገር አቃቶት?"

Posted: 19 Apr 2024, 15:39
by Noble Amhara
Free taye denda

Re: "ምነዉ አባት፣ በፆም ምድር እንኳ እዉነትን መናገር አቃቶት?"

Posted: 19 Apr 2024, 15:43
by DefendTheTruth
Taye Dendea or somebody will get "freed" not by ጫጫታ፣ but by ሥርዓታ. Get the difference!