Page 1 of 1

ከብት፥ባልዋለበት፥ኩበት፥ለቀማ፤

Posted: 19 Apr 2024, 12:59
by Axumezana
የፋኑዬ፥ ነገር፥ጥዋት፥ማታ፥ ቀረርቶ፥
እየተገረፈ፥ሆኖ፥ እያለ፥ እንክቶ
እራት ኪሎ ገባሁ እያለ ሲሮጥ
አየሁት ፋኑዬን ጎጃም ሲንፈራገጥ