Page 1 of 1
ጎንደሬዎቹ፥ ወይን፥ ሞቷል፥ ብለው፥ የጥይት፥ ሪችት፥ በቶኮሱ፥ ከሶስት፥ አመት በኻላ፥ ሞትን፥ አሸንፎ፥ መነሳቱን፥ አመኑ፤
Posted: 19 Apr 2024, 07:10
by Axumezana
Re: ጎንደሬዎቹ፥ ወይን፥ ሞቷል፥ ብለው፥ የጥይት፥ ሪችት፥ በቶኮሱ፥ ከሶስት፥ አመት በኻላ፥ ሞትን፥ አሸንፎ፥ መነሳቱን፥ አመኑ፤
Posted: 19 Apr 2024, 08:40
by Abere
ወያኔ ከተደመሰሰች አመታት ተቆጥረዋል። እንድሁ በዘልማድ አንዳንድ ርዝራዦች ስሟ ሲነሳ ወያኔ በተክለ-ቁመናዋ የምትነሳ እየመሰለቻቸው ነው። አክሱም ኢዛና በናፍቆት እዘነ ልቦና ከሚኖሩት አንዱ ነው።
ወያኔ ሳይሆን አሁን የትግራይ ብ አዴን ነው - ኦሮሙማ ለእራሱ ጥቅም እና ግብ ጠፍጥፎ የሰራው ትግርኛ ተናጋሪ ብ አዴን። የኦሮሙማ (ኦነግ) አሻንጉሊት። አብይ አህመድ ተቀመጥ ሲለው የሚቀመጥ፤ ተነስ ሲለው የሚነሳ፤ ተንበርከክ ሲለው የሚንበረከክ ወያኔ ( ትግርኛ ተናጋሪ ብ አዴን)። ለአንድ ለመጨረሻ ጊዜ የትግራይ ህዝብ በወያኔ ምክንያት አንገቱ ተደፍቷል፤ ዘላቂ ጥቅም እና ክብሩን ተገፏል፤ የእንበር ተገዳላይ አታሞው ተቀዳዷል፤ አሁን በብ አድን እየተዘውሩ ነው። ትግሬ ክብሩን እና ጥቅሙን ለማስከበር ብ አደናዊ ወያኔ ሳይሆን ፋኖ ነው መሆን ያለበት። የትም አይደርስም ትግሬ ከወያኔ ጋር በእራሱ ላይ እስር ቤት ነው ያለው። ኩሬ ውስጥ መንቦጫረቅ ነው የትግሬ ፓለቲካ አሁን። ከወያኔ ጋር አብሮ መድረቅ ብቻ ነው።

Posted: 19 Apr 2024, 12:48
by Axumezana
የአበረ፥ ነገር፥ ካልታዘልኩ፥ አላዛንም፥እንዳለችው፥ ባል፥ በተደጋጋሚ፥መጣልሽ፥ ተብላ፥ ያልተሳካላት፥ ኮሮዳ፥ ወይም፥ ጌታን፥ የተወጋ፥ ወገቡን፥ በእጄ፥ ዳስሼ፥ ካላየሁ፥አላምንም፥ እንዳለው፥ ቶማስ፥ አይነት፥ ነው። የወይን፥ መነሳት፥ ፀሃይ፥ የሞቀው፥ አገር፥ያወቀው፥ ጉዳይ፥ ሆኖ፥ ወያነ፥አራት፥ ኪሎ፥ዙፋን፥ ላይ፥ ተቀምጦ፥ ካላዬሁ፥አላምንም፥ ማለቱ፥ ከተማረና፥ከተመራመረ፥ ሰው፥ አይጠበቅም። ወይን፥ የPP አያት፥ መሆኑንና፥ አገሪቱ፥ የምትገዛው፥ወይን፥ መርቶና፥አስተባብሮ፥ ባፁደቀው፥ ህገመንግስት፥ መሆኑን፥ ማጤን፥ወይን፥ከሞት፥ እንደተነሳ፥ማረጋገ ጫ፥ ነው።
የአበረ ነገር፥ ግርም፥ያደርገኛል
እውነቱን፥ ክዶ፥ ጉሙን፥ ይጨብጣል፥
ወይን፥ሞቷል፥ብሎ፥ በፏንዬ፥ይምላል፥
እውነቱን፥የተቀበለ፥በመሸበት፥ ያድራል፤
Re: ጎንደሬዎቹ፥ ወይን፥ ሞቷል፥ ብለው፥ የጥይት፥ ሪችት፥ በቶኮሱ፥ ከሶስት፥ አመት በኻላ፥ ሞትን፥ አሸንፎ፥ መነሳቱን፥ አመኑ፤
Posted: 19 Apr 2024, 15:36
by Abere
Axumezana,
የአንተ ነገር ይገርመኛል። ይህ ህልምህ በርካታ ያልተማሩ የትግራይ ሰዎች መለስ ዜናዊ ሙቶ መቀበሩን እያዩ ተመልሶ ስጋ ለብሶ ይመጣል እያሉ ይጠባበቁ ነበር ሲባል ሰምቻለሁ። ወያኔ ከእንግድህ ወያኔ ሁኖ ይመጣል ከማለት መለስ ዜናዊ በቀኙ ስዩም መስፍን በግራው ደግሞ ዐባይ ፀሓዬ አድርጎ 4 ኪሎ ይመለሳል ይቀላል። ሥላሴ ቤተክርስቲያን ተሰልፋችሁ መጠባበቅ ነው መለሥ ሲነሳ ለማቀበል።
አሁን ወያኔ የሚባል መገር የለም ያለው ኦሮሙማን የሚያገልግል ኦነግ ተቀመጥ ሲለው የሚቀመጥ፤ ተነሳ ሲለው የሚነሳ፤ ተንበርከክ ሲለው የሚንበረከክ፤ አፍንህን በእጅህ ያዝ ሲለው የሚያዝ ትግርኛ ተናጋሪ ብአዴን ነው።
የትግሬ ብአዴን - Axumezana ex-Woyane
Re: ጎንደሬዎቹ፥ ወይን፥ ሞቷል፥ ብለው፥ የጥይት፥ ሪችት፥ በቶኮሱ፥ ከሶስት፥ አመት በኻላ፥ ሞትን፥ አሸንፎ፥ መነሳቱን፥ አመኑ፤
Posted: 19 Apr 2024, 21:26
by gagi
ምናልባት ባንዳው ትህነግ ነፍሱ ጨርሶ አልወጣም የሚባል ከሆነም አሁን ከብልፅግና ጋር በደመ ነፍሱ በጀመረው ድሪያ ምክንያት ኤርትራ እና ፋኖ እንደሚጨርሱት ጥርጥር የለውም::
Re: ጎንደሬዎቹ፥ ወይን፥ ሞቷል፥ ብለው፥ የጥይት፥ ሪችት፥ በቶኮሱ፥ ከሶስት፥ አመት በኻላ፥ ሞትን፥ አሸንፎ፥ መነሳቱን፥ አመኑ፤
Posted: 19 Apr 2024, 22:21
by Axumezana
አበረ፥ የወያኔ፥ አለርጂ፥እንዳለብህ፥ግልፅ፥ ነው። ማርከሻውም፥ የወይንን፥ደካማ፥ ጎኑን፥ እያሰብክ፥ ከምትሰቃይ፥ ጠንካራ፥ ጎኑን፥ እያሰብክ፥ በተለይም፥ በወያነ፥ጊዜ፥ የነበረውን፥ ሰላም፥ልማትና፥ የህግ፥ልእልና፥ ወዘተ፥ እያሰብክ፥ ራስህን፥ፈውስ፥ ወይን፥ ግን፥ ሙሹራ፥ሆኖ፥ መጥቶልሃል።
ሞተ፥ ሞተ፥ አሉ፥ እውነት፥ ሞቶ፥ ነበር፥
እንደ፥ አልአዛር፥ሆነ፥የወያነ፥ ነገር
ኢሳያስ፥እስከ፥ስርአቱ፥ ድንገት፥ሲገረሰስ፥
ኤርትራን፥ አጥፍቶ፥ እሱም፥ላይመለስ
አየሁት፥ወይንን፥ ሲንጎማለል፥ በፈረስ፥
የቀባው፥ ይጠየቅ፥ ከላይኞው፥ መቅደስ፥
የአክሱምኢዛና፥ስራ፥ መልእክቱን፥ ማዳረስ፤