Page 1 of 1

Sad news for Horus and Abere - የአብይ ባህር ሃይል ሶማሌ ሲጠበቅ ሰላሌ ተከሰተ

Posted: 18 Apr 2024, 13:34
by Misraq
Abere and Horus are number #1 & #2 clowns in this forum


Re: Sad news for Horus and Abere - የአብይ ባህር ሃይል ሶማሌ ሲጠበቅ ሰላሌ ተከሰተ

Posted: 18 Apr 2024, 14:42
by Abere
Misraq,

አንድ ሰው የማንም ቡድን ደጋፊ ሳይሆን የእራሱን ሀሳብ መስጠት አይችልም ማለት ነው? የግድ ወይ ተቃዋሚ ወይም ደጋፊ መሆን አለበት እንዴ? አበረ ከ ሀ እስከ ፐ አብይ አህመድ ኦሮሙማን መቸም ደግፎ አያውቅም። የኢትዮጵያ የባህር በር እና ወደብ ጉዳይ ደግሞ ከአብይ በፊት የቀደመ ከአብይ በኋላም የሚዘልቅ ነገር ነው። አዎ! ይህ ጉዳይ በአብይ አህመድ አፍ ይነሳ በሌላ የኢትዮጵያ የህልውና ጉዳይ ነው። የአብይ አህመድ የግል አጀንዳ ማን አደረገው? ሻዕብያን ወይም አልሸባብ ሶማልያን ለማስደስት በማለት ብቻ ይህን ነባር እውነት መካድ በእራሱ የውዳቂ ሰዎች ወይም ስልጣን ብቻ የሚናፍቁ ሰዎች ድርጊት ነው።

Yes, Ethiopia should own her own port and access to the sea; this has no relation being said by OLF-PP. It is true Abiy Ahmed invoked this to his own advantage, not from the genuine feeling of Ethiopiawinet. He is not an Ethiopian, he is an Orommuma. We can oppose his Orommuma vision and fight against.

Re: Sad news for Horus and Abere - የአብይ ባህር ሃይል ሶማሌ ሲጠበቅ ሰላሌ ተከሰተ

Posted: 18 Apr 2024, 15:40
by Horus
አበረ፣
በከንቱ ትለፋለህ! ምስራቅ የተባለ ቱስ ቱስኮ "ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል ጣኦት" በሚል ቆሻሻ ጸያፍ ኢትዮጵያን የሰደበ ሰው መሳይ ተገንጣይ አጋሚዶ ነው። ከሱ ጋራ ሎጂክ በማድረግ ግዜህን አታባክን! ትኩረት ስትነሳው ጮሆ ጮሆ ይመክናል
:lol: :lol: :lol:

Re: Sad news for Horus and Abere - የአብይ ባህር ሃይል ሶማሌ ሲጠበቅ ሰላሌ ተከሰተ

Posted: 18 Apr 2024, 16:49
by Misraq
ሆሩስ

ባህር ሃይልህ በዚህ መልኩ እጁን እየሰጠ ነው፥፥ ያንተ MOU ሜሞራንደምን ኦሮሙማ ቀዾ ቂጡን ጠርጎ ተጸዳድቶበታል፥፥ የኦሮሙማን ቂጥ እያሸተትክ በተስፋ ግፋበት



Re: Sad news for Horus and Abere - የአብይ ባህር ሃይል ሶማሌ ሲጠበቅ ሰላሌ ተከሰተ

Posted: 18 Apr 2024, 17:44
by euroland
አበራሽ እበቴ

ባሕር ሓይልሽ አሰብ ሲጠበቅ አሰላ :lol: :lol: :lol:

I told you many times that your navy is just as real as UFO.; it doesn’t exist except in your little brian as wishful. Just because you give some donated navy uniforms to your illiterate personal, it doesn’t make them a navy.

By the way, your poor ENDF that suppose to “march to Assab and capture it is a matter of few hours” was wiped it yet again by a few dozen rag tag TPLF fighters who were only armed with AK-47s. I heard you “army” left many heavy weapons behind for TPLF and fled with your Amara-PP regional forces and its militias. These are the forces that they suppose to defeated the mighty Shaebia :lol: :lol:


Abere wrote:
18 Apr 2024, 14:42