Page 1 of 1

የባህር ሃይል ኮማንዶ በሰሜን ሸዋ ምስጢር

Posted: 18 Apr 2024, 08:42
by Misraq
.
.
.
ሰሜን ሸዋ ባለፈው አራት ቀናት የሆነውን በቦታው ከምናቃቸው ሰዎች እንደሰማነው ከሆነ ብልጽግና በፋኖ በሃይለኛው ተመትቶአል፥፥ ብዙ ሙትና ቁስለኛን ያስተናገደው መከላከያ ክፍተቱን ለመሸፈን ለባህር ሃይል ማሪን ብሎ ሲያሰለጥናቸው የነበራቸውን ኮማንዶዎቹን ማሰለፍ እንደ አማራጭ እንዲጠቀም ተገድ ዶአል፥፥

ትግሬን አላማጣ ግቢ ብሎ ድንገት የፈቀደውና ሸገር ዙርያ የኦሮሞ ወጣቶችን በግድ ወደ ስልጠና እንዲገቡ ያዋከበውም መከላከያው ከፍተኛ የመመናመን አደጋ ስለገጠመው ነው፥፥

ይህን የተረዱት ፋኖዎች የአላማጣው ጉዳይ የጠቅላላው የአማራ ሕልውና ባለመሆኑን አበክረው እየተናገሩ ነው፥፥ ትኩረት ሁሉ ወደ አማራ ሕልውና አደጋ ከጋረጠው ሃይል ጋር እንዲሆን ለግዜው አዝዘዋል፥፥ ስለዚህም አራት ኪሎ ያለውን ዘንዶ እድሜውን ወደማሳጠር ነው እንቅስቃሴው፥፥ በቤተ አማራም ደሴ ላይ ብልጽግና ጭንቀት ውስጥ የገባው ፋኖ በጣም እየተቃረበ ስለሆነ ነው፥፥

ብልጽግና ትግራይን እንደ አዳኝ የሚያይበት ሁኔታ ተፈጥሮአል፥፥ ለዚህም የብልጽግና ተከፋይ ካድሬዎች ትኩረታቸው አማራ ትግራይ ላይ እንዲዘምት በግልጽም በማብሸቅም እየሞከሩ ነው፥፥ የምስለኔው አስተዳደር ብአዴንም የአማራ ሕዝብ ትኩረቱን ወደ ትግራይ እንዲያዞር ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ነው፥፥

በዚህ ሁሉ ድራማ ከአፍንጫው አሳልፎ መጭውን ወራት እና አመታት ባለማገናዘብ የሚንቀሳቀሰው የትግራይ ብሄርተኛ ሃይል ሳያውቀው የኦህዴድ መቀለጃ እየሆነ ነው፥፥ የትግራይ ብሄርተኛ ኦህዴድን በማዳን የሚጠቀመው አንድ ነገር ቢኖር ጁኒየር ፓርትነር ወይንም ተለጣፊ መሆን ብቻ ነው፥፥ በዚህም ደስተኛ የሆኑ ይመስላል፥፥

In the meantime, PP-OPDO is busy burying her deceased good for nothing colonels



Re: የባህር ሃይል ኮማንዶ በሰሜን ሸዋ ምስጢር

Posted: 18 Apr 2024, 09:20
by Misraq
Stay tune for these captives. Fano will display some of them




Re: የባህር ሃይል ኮማንዶ በሰሜን ሸዋ ምስጢር

Posted: 18 Apr 2024, 10:57
by ethiopian
gura bicha!!! Zero result

Re: የባህር ሃይል ኮማንዶ በሰሜን ሸዋ ምስጢር

Posted: 18 Apr 2024, 11:50
by Misraq
ethiopian wrote:
18 Apr 2024, 10:57
gura bicha!!! Zero result
Ayzoh atchekul, lantem yedersehal


Re: የባህር ሃይል ኮማንዶ በሰሜን ሸዋ ምስጢር

Posted: 18 Apr 2024, 12:51
by Deqi-Arawit
Aye aye

The non existent Ethiopian navy is joining the war effort :mrgreen:

Re: የባህር ሃይል ኮማንዶ በሰሜን ሸዋ ምስጢር

Posted: 19 Apr 2024, 17:28
by ethiopian
Misraq wrote:
18 Apr 2024, 11:50
ethiopian wrote:
18 Apr 2024, 10:57
gura bicha!!! Zero result
Ayzoh atchekul, lantem yedersehal

Your Qererto is too loud with Zero result . Take Raya back if you have balls !!!