Page 1 of 1

One of My Most Favorite Songs!

Posted: 16 Apr 2024, 19:21
by Selam/

Re: One of My Most Favorite Songs!

Posted: 16 Apr 2024, 19:44
by TesfaNews




Re: One of My Most Favorite Songs!

Posted: 16 Apr 2024, 19:53
by euroland
የቺቺኒያ ሸሌ ዓጋመ

እርግጠኛ ነሽ የኪሮስ አለማየሁ ወይም የአበበ እምበር ተጋዳላይ ዘፈኖች አይደሉም?


Selam/ wrote:
16 Apr 2024, 19:21

Re: One of My Most Favorite Songs!

Posted: 16 Apr 2024, 20:39
by Selam/
በፍቅር ያዘነ በምን ይደሰታል
መልስ እንኳን ባይስጥም የከርሞ ሰው ያውቃል
የሚያስትክዝ ፍቅር ስንቱን አደንዝዞ
የከርሞ ሰው ፍቅር መጠየቅ ነው ይዞ
ተቃቅፎ መጫነቅ ግልፅ እየተያዩ
ሰዎች ስለ ፍቅር እስቲ ተወያዩ
በሰመመን ፍቅር ከቶ ሚደገመው
የጥንት ነው ያምናው ወይስ የከርሞ ሰው

Re: One of My Most Favorite Songs!

Posted: 17 Apr 2024, 03:29
by Selam/
Not normally a fan of Covers but this song is forgiving:


Re: One of My Most Favorite Songs!

Posted: 17 Apr 2024, 03:37
by Selam/
..and ኪሮስ አለማየሁ፣ በኤርትራ ክፍለ ሃገር ቀላዋጭ አድማጮች የዘፈን ምርጫ መሰረት: