ወያኔዎች የቦታ ስም መለወጥ ሲያውቁበት!
Posted: 15 Apr 2024, 20:40
- ጠለምትን ጸለምቲ
- ጠገዴን ጸገደ
- አዲርቃይን ዓዲ ኣርቃይ
- ሁመራን ሕሞራ
- ዳባትን እንዳባት
- ደባርቅን እንዳበርቂ
ግን ትግራይ ውስጥ ያሉትን ወርቅ አምባ፣ ፍየል ውሃ፤ ወይን ውሃ ፤ የት ቆየሽ፤ እርጎየ የሚባሉትን ቦታዎች ስም መለወጡን ለምን ረሱት?
- ጠገዴን ጸገደ
- አዲርቃይን ዓዲ ኣርቃይ
- ሁመራን ሕሞራ
- ዳባትን እንዳባት
- ደባርቅን እንዳበርቂ
ግን ትግራይ ውስጥ ያሉትን ወርቅ አምባ፣ ፍየል ውሃ፤ ወይን ውሃ ፤ የት ቆየሽ፤ እርጎየ የሚባሉትን ቦታዎች ስም መለወጡን ለምን ረሱት?