Page 1 of 1

የት ይደርሳል የተባለው በሬ - የዋቅጅራ ልጅ።

Posted: 15 Apr 2024, 00:11
by Misraq
ዋቃ ይታደገው። ጅዋጅዌ እድሜልኩን እየተጫወተ እድሜውን ጨረሰ እኮ


Re: የት ይደርሳል የተባለው በሬ - የዋቅጅራ ልጅ።

Posted: 15 Apr 2024, 11:59
by Selam/
የዋቅጅራ ልይ የራሱ ተስፋ እንደኩራዝ መብራት ጭል ጭል ብትልበት፣ የትግራይ ኩራዝ ብሎ ስም ሰጣት።

Re: የት ይደርሳል የተባለው በሬ - የዋቅጅራ ልጅ።

Posted: 15 Apr 2024, 13:00
by Wedi
የዋቅጅራ ልጅ ብልሽት ሽቱ ወጦ ቁጭ ብሏል!!።
:lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

:lol: :lol:

የዋቅጅራ ልጅ ጭምብሉን አውልቆ ቁጭ ብሏል!!
Please wait, video is loading...