Please wait, video is loading...
Re: Must Watch: በአዲስ አበባው የፋኖ ኦፕሬሽን የተደናገጡት ዓብይ እና ብርሃኑ ጁላ የኦሮሞን ወጣት ክተት ብለው አወጁ
ዓብይ አህመድ ሁሉንም ጠባቂዎቹ የጅማ ኦሮሞዎች ብቻ አደረገ:: አማራ እና የወለጋ ኦሮሞ ከሪፐብሊካን ጋርድ እየተለቀሙ ነው

አብይ አህመድ የጸጥታ መዋቅሩን በአዲስ መልክ እያደራጀው ነው፥ ባለስልጣናት አጃቢዎች እንዲቀየሩላቸው ጠየቁ፥ በአዲስ አበባ እስሩ ተጧጡፏል

አብይ አህመድ የጸጥታ መዋቅሩን በአዲስ መልክ እያደራጀው ነው፥ ባለስልጣናት አጃቢዎች እንዲቀየሩላቸው ጠየቁ፥ በአዲስ አበባ እስሩ ተጧጡፏል
Re: Must Watch: በአዲስ አበባው የፋኖ ኦፕሬሽን የተደናገጡት ዓብይ እና ብርሃኑ ጁላ የኦሮሞን ወጣት ክተት ብለው አወጁ
ፋኖ ከንቲባ አበደች( እዳ ነች ) ደደቤን እንቅልፍ ነስቷት ቅዘን በቅዘን አድርጓታል

Re: Must Watch: በአዲስ አበባው የፋኖ ኦፕሬሽን የተደናገጡት ዓብይ እና ብርሃኑ ጁላ የኦሮሞን ወጣት ክተት ብለው አወጁ
ብርሃኑ ጁላም ኦፊስ ውስጥ አልጋ አስገባ እየተባለ ነው፥፥ በተያያዘ ዜና ዳይፐርም ተወድዋል እየተባለ ነው