Page 1 of 1

Must Watch: በዓብይ አህመድ የተገደለው ጀግናው ኦቦ በቴ ኡርጌሳ ነብስ ይማር

Posted: 10 Apr 2024, 20:53
by Thomas H
What a bright mind!
Please wait, video is loading...

Re: Must Watch: በዓብይ አህመድ የተገደለው ጀግናው ኦቦ በቴ ኡርጌሳ ነብስ ይማር

Posted: 11 Apr 2024, 09:59
by Misraq
Thomy, ዶሮ ጭንቅላት፥፥ በነካ እጅህ ይቺ ኦነግ የምትለውን ስማት፥፥ ቀስ ብለን ደግሞ ሌባ ነህ ስላለህ ቪድዮ እናቀርብልሃለን

Re: Must Watch: በዓብይ አህመድ የተገደለው ጀግናው ኦቦ በቴ ኡርጌሳ ነብስ ይማር

Posted: 11 Apr 2024, 10:36
by Thomas H
Misraq wrote:
11 Apr 2024, 09:59
Thomy, ዶሮ ጭንቅላት፥፥ በነካ እጅህ ይቺ ኦነግ የምትለውን ስማት፥፥ ቀስ ብለን ደግሞ ሌባ ነህ ስላለህ ቪድዮ እናቀርብልሃለን

የፈለገውን ይበል የተለየ ሃሳብ ስላለው መገደል የለበትም :: ሃሳብን በሃሳብ ነው የምትሞግተው !

Re: Must Watch: በዓብይ አህመድ የተገደለው ጀግናው ኦቦ በቴ ኡርጌሳ ነብስ ይማር

Posted: 11 Apr 2024, 10:55
by Misraq
መገደል አለበት እያልን አይደለም፥፥ ማቅ ለብሰህ አመድ ነስንሰህ ልቅሶ የምትቀመጥለት ግን አይደለም፥፥ አር ኣይ ፒፒ ይበቃዋል

Re: Must Watch: በዓብይ አህመድ የተገደለው ጀግናው ኦቦ በቴ ኡርጌሳ ነብስ ይማር

Posted: 11 Apr 2024, 11:35
by Abere

ይች ክፉ ምላሥ ታስራ ወደማይቀረው ዓለም መሄዷን ማስተዋል መልካም ነው።

እናስተውል !--- ወያኔ እና ኦነግ የኢትዮጵያን ህዝብ የገደሉት እምነት እንድያጣ እና ውሸት ፥ ቅጥፍና እና ዝርፊያ ነው። ወደ ማይቀረው አለም ከመሄዳችን በፊት እውነት መናገር እና መልካም ማድረግ እንለማመድ።

ጥላሁን ገሰሰ " ውሸት ለመናገር አትሻም ምላሴ፣ ለእውነት እሞታለሁ"