Page 1 of 1

ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ፣

Posted: 10 Apr 2024, 16:05
by DefendTheTruth
ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ፣
አገርም እንደ ሰዉ ይናፍቃል ወይ?

የድሮ አዲስ አበባ ም ሄደች፣ አይናችን እያየ፣ ቻዉ በሏት
ዳህና ሁኚ ብላችዉ ተሰነበቷት፣ ሰላሙን ሁሉ ተመኙላት።

አዲሷንም ተቀበሏት፣ welcome ብላችዋት!