Page 1 of 1
ለ2027 eclipse ሉክሶር ልሂድ ወይንስ ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ብቅ ልበል?
Posted: 09 Apr 2024, 20:16
by Selam/
Re: ለ2027 eclipse ሉክሶር ልሂድ ወይንስ ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ብቅ ልበል?
Posted: 09 Apr 2024, 20:18
by Fiyameta
Re: ለ2027 eclipse ሉክሶር ልሂድ ወይንስ ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ብቅ ልበል?
Posted: 09 Apr 2024, 20:31
by Selam/
ልክ ኢትዮጵያ ፊቷን ወደ ጅቡቲና ሶማሊላንድ እንዳዞረችው ሁሉ፣ ፀሐይና ጨረቃም ተባብረው የኤርትራን ክፍለ ሃገር እንድትፋሽክ ጀርባቸውን ሰጥተዋት በአጠገቧ ቁልልጮሽ ብለው ማለፋቸው፣ ሻቦ እንደ ድርብ ምጣድ ከላይም ከታችም እንደምትለበለብ ያሳያል።
Re: ለ2027 eclipse ሉክሶር ልሂድ ወይንስ ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ብቅ ልበል?
Posted: 09 Apr 2024, 21:08
by euroland
ቂንጥሮ
ምነው የአባሻውል የድሮ እበር ላይ ቆመሽ ያን ከሲታና ገዳዳ እግርሽን እያሳየሽ እያነሳሽ "ኑ ግቡ" ማለቱን ናፈቀሽ እንዴ?
You didn’t get a memo? My Eritrea won’t allow agame Hos like you anymore. Try, the Sudan camps or Dubai streets
Re: ለ2027 eclipse ሉክሶር ልሂድ ወይንስ ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ብቅ ልበል?
Posted: 09 Apr 2024, 21:23
by Selam/
ግን የፀሐይ ግርዶሽ ቢኖር ባይኖር፣ ለኤርትራ ክፍለ ሃገር ምን ለውጥ አለው?
መብራትና ኢንተርኔት እንደሆነ በድቅድቅ ጨለማም ይሁን በጠራራ ፀሐይ የውሃ ሽታ ከሆኑ ልጅ ተወልዶ ኮሌጅ ጨርሷል። ህዝቡ ራት እንኳን የሚበላው ጧፍ ለኩሶ ነው፤ ስልክ የሚደውለም በማዞሪያ ነው!
Re: ለ2027 eclipse ሉክሶር ልሂድ ወይንስ ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ብቅ ልበል?
Posted: 09 Apr 2024, 21:56
by kebena05
Re: ለ2027 eclipse ሉክሶር ልሂድ ወይንስ ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ብቅ ልበል?
Posted: 10 Apr 2024, 02:53
by Selam/
በጣም ለምጨነቅላት የኤርትራ ክፍለ ሃገራችን፣ ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ ቢኖራትስ ብዬ ራሴን በፍጥር ጥያቄ አፋጠጥኩት፥
<> ስንት ምዕራብያውያን ጋዜጠኞች አስመራ ይገባሉ?
<> የኮሚኒስት ፓርቲው ፣ ቪዛ በኮታ ነው ሲላቸው ምን ይሰማቸዋል?
<> ሻቦ የካሜራና የምስለ-ቅርፅ መመዝገቢያ ቴክኖሎጃችሁን፣ ከአውሮፕላን ላይ ማውረድ አትችሉም ሲላቸው ምን ይሰማቸዋል?
<> የያዙትን የመቅረጫ መሳሪያ በየትኛው መብራት ቻርጅ ያደርጉታል?
<> ያለ WIFI እንዴት ስዕላቸውን ለዓለም ህዝብ ያስተላልፋሉ ወይንም cloud ላይ ይጭናሉ?
Re: ለ2027 eclipse ሉክሶር ልሂድ ወይንስ ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ብቅ ልበል?
Posted: 10 Apr 2024, 08:12
by Abere
የኤርትራ ሰዎች እራሳቸው ከደቂቅ እስከ ሊቅ ሙልጭ ብለው በእግር ሉክሶር ቀድመው ገብተዋል፤ አንተን ማን ሊያስተናግድህ አስመራ ትሄዳለህ? ወይ eclipse ወይ ወገን
ባለቤቱ ቁጭ ብሎ የማይጠጣውን ጠጅ አንተም አትጠጣ የሚል ብሂል ነበር - ባለቤቱ ያልቀመሰው ጠጅ አይረባም -እጣቢእጣቢ ይላል ለማለት ነው። ስለዚህ ኤርትራዎች የማይታደሙበትን አትሞክረው። እነርሱ ፀሐይ: ፍትህ :እና መኖ ወዳለበት ኮብልለዋል። 
Re: ለ2027 eclipse ሉክሶር ልሂድ ወይንስ ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ብቅ ልበል?
Posted: 10 Apr 2024, 10:22
by Fed_Up
Selam/ wrote: ↑09 Apr 2024, 20:31
ልክ ኢትዮጵያ ፊቷን ወደ ጅቡቲና ሶማሊላንድ እንዳዞረችው ሁሉ፣ ፀሐይና ጨረቃም ተባብረው የኤርትራን ክፍለ ሃገር እንድትፋሽክ ጀርባቸውን ሰጥተዋት በአጠገቧ ቁልልጮሽ ብለው ማለፋቸው፣ ሻቦ እንደ ድርብ ምጣድ ከላይም ከታችም እንደምትለበለብ ያሳያል።
ሴሰኛዋ "አይነ ምድር

"
እ! ሰማንሽ እኮ እና እንዴት ነው ዝርፍጧ ኢትዮጵያ ጋ ግን ቁጭ ብላ እግሯን በርግዳ አረፍ ብላ የሆድ የሆዷን አውርታ አለፈች?
ያለነገር እኮ አይደለም low IQ የምንላችሁ::
Re: ለ2027 eclipse ሉክሶር ልሂድ ወይንስ ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ብቅ ልበል?
Posted: 10 Apr 2024, 17:02
by Selam/
ባለጌ ራሱን ይሰድባል፣ እንዴት ነህ እንቶዬ ዓይነ ምድሩ?
ምፅዋ መጥቼ የፀሐይ ግርዶሽ እንዳይ ፈልገህ ከሆነ፣ አፍንጫህን ላስ። የናንተ ክፍለ ሃገር ከተጋረደባትና ከጨለመባት 30 ዓመት አለፋት።
Fed_Up wrote: ↑10 Apr 2024, 10:22

Posted: 10 Apr 2024, 19:13
by Fed_Up
Selam/ wrote: ↑10 Apr 2024, 17:02
ባለጌ ራሱን ይሰድባል፣ እንዴት ነህ እንቶዬ ዓይነ ምድሩ?
ምፅዋ መጥቼ የፀሐይ ግርዶሽ እንዳይ ፈልገህ ከሆነ፣ አፍንጫህን ላስ። የናንተ ክፍለ ሃገር ከተጋረደባትና ከጨለመባት 30 ዓመት አለፋት።
Fed_Up wrote: ↑10 Apr 2024, 10:22
Selam/ wrote: ↑09 Apr 2024, 20:31
ልክ ኢትዮጵያ ፊቷን ወደ ጅቡቲና ሶማሊላንድ እንዳዞረችው ሁሉ፣ ፀሐይና ጨረቃም ተባብረው የኤርትራን ክፍለ ሃገር እንድትፋሽክ ጀርባቸውን ሰጥተዋት በአጠገቧ ቁልልጮሽ ብለው ማለፋቸው፣ ሻቦ እንደ ድርብ ምጣድ ከላይም ከታችም እንደምትለበለብ ያሳያል።
ሴሰኛዋ "አይነ ምድር

"
እ! ሰማንሽ እኮ እና እንዴት ነው ዝርፍጧ ኢትዮጵያ ጋ ግን ቁጭ ብላ እግሯን በርግዳ አረፍ ብላ የሆድ የሆዷን አውርታ አለፈች?
ያለነገር እኮ አይደለም low IQ የምንላችሁ::
ሴሰኛዋ "አይነምድር

"
^^^^ የረሃብ ማስታወቂያ ችጋራም ኢትዮጵያዊ : ዝርፍጧ አህያ ገማጯ.. ምጽዋት መጣጯ ... የለማኞች መሪ ... ዜጋዋን አራጇ ...ይህን ሲል ያስቃል:
Re: ለ2027 eclipse ሉክሶር ልሂድ ወይንስ ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ብቅ ልበል?
Posted: 11 Apr 2024, 03:49
by Selam/
ዐይነ ምድሩ ሻቦ - አልኮል አታብዛ ብዬሃለሁ ፣ አንጎልህን ያጨናግፈዋል፣ ትኩረትን ይነፍግሃል ፣ ራስህን እንድታዋርድ ያደርግሃል። ወደ ርዕሱ ተመለስና፣ ሙሉ የፀሃይ ግርዶሽ ኤርትራ ቢፈጠር ስንት ሰው እንደሚያይ አስረዳኝ።
https://www.medangel.org/a-return-to-er ... -for-2024/