Page 1 of 1
የ Aramuን ስም ላቆላምጠው መኩሬ አቃተኝ እባካችሁን አግዙኝ::
Posted: 06 Apr 2024, 19:35
by almaze
I made a diligent effort, but I was unable to resolve it. Which will it be, አሩ ወይስ አሩዬ?
Re: የ Aramuን ስም ላቆላምጠው መኩሬ አቃተኝ እባካችሁን አግዙኝ::
Posted: 06 Apr 2024, 20:30
by Union
አሩሜ ብዬዋለሁ። ምክንያቱም ኦነግን ደግፌ ኢትዮጽያ ውስጥ ሲያሸንፍ ገብቼ ኢትዮጵያን እዘርፋለሁ ብሎ ጆፌውን ጥሎ የነበረው ascari እንደተመኘ አፈር በላ። ኩላሊቱን በሚልዮን ቸበቸበ
ጭራሽ ኦነግ ኦርሙማ ascariን እየለቀመ እስር ቤት ወረወረው፣ uganda እና Kenya አሰደደው፣ ሀይለስላሴ ማረኝ አስባለው።
አሩሜ ልቲባላ ናባራ ኢንዴ፣ ተስፍዬ ገብሬ ኢባቢ አኖሌ ሀውልቲ አሚጢቶ የታካላ፣ ሀጣራው እለ በጭባጫው ኦነግ

Re: የ Aramuን ስም ላቆላምጠው መኩሬ አቃተኝ እባካችሁን አግዙኝ::
Posted: 06 Apr 2024, 20:56
by Misraq
ማሩ ተብሎ ማሬ ከተባለና በሳድስ ከጨረሰ አራሙ የሚለውን አራሜ ይለዋል
ግን for best endearment, አሬ ቢባል
Re: የ Aramuን ስም ላቆላምጠው መኩሬ አቃተኝ እባካችሁን አግዙኝ::
Posted: 06 Apr 2024, 21:40
by almaze
የአቶ አራርሶ ባለቤት ባላቸውን አሞላቀው ሲጠሩዋቸው===> አሬ ኑ ቡና ጠጡ

Re: የ Aramuን ስም ላቆላምጠው መኩሬ አቃተኝ እባካችሁን አግዙኝ::
Posted: 06 Apr 2024, 21:46
by Union
Re: የ Aramuን ስም ላቆላምጠው መኩሬ አቃተኝ እባካችሁን አግዙኝ::
Posted: 06 Apr 2024, 23:36
by almaze
Re: የ Aramuን ስም ላቆላምጠው መኩሬ አቃተኝ እባካችሁን አግዙኝ::
Posted: 07 Apr 2024, 00:46
by C beyond