Page 1 of 1

ኢትዮጵያ በልጆቿ ደም ነዉ የፀናችዉ

Posted: 05 Apr 2024, 10:54
by DefendTheTruth
ኢትዮጵያ በልጆቿ ደም ነዉ የፀናችዉ፣ የቆየችዉ፣ ወደ ፊትም በልጆቿ ደም ፀንታ ትኖራለች፣ የዕድገት ዕምርታን በመስመዝገብ።

እነኚህ ብን ላዴንን የገደሉት አይነት ስፔሻል ሃይል ናቸዉ። ማንም ተንስቶ አገሪቷ ላይ የፈለገዉን ትንኮሳ ያበቀለታል።


Re: ኢትዮጵያ በልጆቿ ደም ነዉ የፀናችዉ

Posted: 05 Apr 2024, 11:22
by Right
Garbage.
War, spying and killing innocent people. That is your priority and preoccupation.