Page 1 of 1
No kocho but getting popular with toasted bread
Posted: 04 Apr 2024, 01:18
by Tiago
Re: No kocho but getting popular with toasted bread
Posted: 04 Apr 2024, 01:34
by Horus
Tiago wrote: ↑04 Apr 2024, 01:18
ዱድ፣
ዳቦ ማለት ጀንክ ምግብ ነው ። ብዙ ሰዎች ዳቦ መብላት አቁመዋል ። ቆጮ በቂጣ መልክም ሆነ የቡላ ገንፎ ምግብ አይደለም፣ ሱፐር ምግብ ነው ። ይቺ እህታችን እንዴት እንቁላል በአይብ (አንቆ በቃይሳ) ሳትበላ አደገች ። እናቴ ቢያንስ በወር ሁለት ሶስት ግዜ ትሰራው ነበር ። ስጋ በሌለበት ግዜና ጎመንም በማይኖርበት ወራት በብዛት ይበላል ። ተበልቶ የማይጠገብ ምግብ ነው ልከ እንደ ትኩል (ቅቅል ክትፎ)። ዳቦ የሚባለው ፕሮሴድ ጀክ ምግብ የግላሰሚክ በሽታ ምንጭ ሰው ከመጠቀም እያቆመው ነው ። ስንዴ ባጠቃልይ የከብት እንጂ የሰው ምግብ አይደለም ። ለዚህ ሰው ወደ ገብስና ኦትስ የዞረው!
።
የቃል ትርጉም ፣ አንቆ = እንቁላል፤ ቃይሳ = አይብ ። ልጅቷ በምትናገረ ሰባት ቤት ጉራጌኛ እኛ አንቆ የምንለውን አቁራ ይሉታል፤ እንቁላል ለሚለው ይጠጋል ። ቃይሳና ቆወሳ አንድ ናቸው ።
Re: No kocho but getting popular with toasted bread
Posted: 04 Apr 2024, 01:42
by Tiago
I heard the owner of the cafe/restaurant say kocho is expensive and not easily available.
we were introduced to this place by a friend
Re: No kocho but getting popular with toasted bread
Posted: 04 Apr 2024, 01:46
by Horus
Tiago wrote: ↑04 Apr 2024, 01:42
I heard the owner of the cafe/restaurant say kocho is expensive and not easily available.
we were introduced to this place by a friend
አገር ቤት ነው ወይስ ውጭ አገር?