Page 1 of 1

ሰው ሁሉ የሚሰጠው ትንሽ ትንሹን ነው፤ ብርሃኑ ጁላ እጁ እንደቻለ ነው። እናት ወልዳ ወልዳ ስም መስጠት ታውቃለች፤ ብርሃኑ አስታጥቄ ብላ ታወጣለች።

Posted: 03 Apr 2024, 20:41
by Abere
DDT ተቀበል ይልሃል ፋኖ!

ሰው ሁሉ የሚሰጠው ትንሽ ትንሹን ነው፤
ብርሃኑ ጁላ እጁ እንደቻለ ነው።

እናት ወልዳ ወልዳ ስም መስጠት ታውቃለች፤
ብርሃኑ አስታጥቄ ብላ ታወጣለች።

አይሙትብን እንጅ አይታመምብን፥
ብርሃኑ ጁላ ስንቅ የሚያቀርብልን።