Page 1 of 1

የአዲስ አበባ ልጅ መልስ ለወስላታዉ መንጋ ና ፋንዶ

Posted: 03 Apr 2024, 15:39
by DefendTheTruth
ማዕበል ነዉ ማዕበል ነዉ ፍቅሯ የማይበርድ፣
የባሕር ላይ የዉቂያኖስ ንፋስ፣ እንደ እሳት የምነድ.

ቄሮ አስነስቶት የነበረዉ የሕዝብ ማዕበል
ፋንዶ መጥታ ትመኝ ጀመረች፣ በራስ ተንኮል

የተንኮል፣ ተንኮል ነዉ የሷ የዉቂያኖስ ንፋስ
ተነስታ የምትገባ መስሎዋት፣ ከጎጃም ማዶ ከበለስ
ከዚያ አታልፍም፣ የሷን ጉዳይ አዚያዉ የአባይ ሸለቆ ነዉ መጨርስ
ማድረግ ነዉ ፍርክስክስ፣ ልክስክስ፣ ቅልብስብስ!

ሰዉ ግን እንዴት ነዉ የኑሮ ዘመኑን ሁሉ ጥቁር ስመኝ የምኖረዉ?

ጥቅር መልበስ፣ ጥቁር ቀን፣ ጥቁር ዕድል፣ ጥቁር በጥቁር


Re: የአዲስ አበባ ልጅ መልስ ለወስላታዉ መንጋ ና ፋንዶ

Posted: 03 Apr 2024, 16:09
by Right
You may think Addis is safe for the blood thirsty dictator. Not so fast, baby. Slowly but surely, Abiye Ahmed Ali will be dragged on the streets of Addis with a stick on his [deleted].