ታሪካዊ ንግግር
Posted: 01 Apr 2024, 16:14
ታሪካዊ ንግግር፣ ኢትዮጵያ ወያኔ ላይ የአንገት ገመዱን ጠበቅ ስያደርግ፣ የአየር እጥረት ጭንቀቱ ና ዉጥረቱ አሜሪካ ላይ ተሰማ። አይገርምም?
ጆ ባይደን ነብስህ ይማራል?
አምባሳደር ታዬ አስቀስላሴ ያሉት ስሙ፣ መልሳችዉ።
ያቺ ጥቁር ሴትዮ በሄደችበት ሁሉ የአሜሪካን ሕዝብ ማዋረድ ሆነ ስራዋ።
በመጨረሻም ኢትዮጵያ ያለችዉ ሆነ ና አሜርካኖቹ ዛቻቸዉን ታቅፎ ቀሩ። እፍረት!
viewtopic.php?f=2&t=307228
ተመሳሳይ ሁኔታ ሰሞኑን በሻቦዎች ሰፈርም ደረሰ፣ ኢትዮጵያ ስለ ሶማሊላንድ ና ስለ ሌሎቹ የጎረቤት አገሮች ስታወራ፣ ሻቦቹ ከዳር ሆነዉ፣ አረ ጨነቀን ብሎ ይወራጫሉ፣ እንዴት ሆኖ ነዉ በአንድ ትንፋሽ የምተነፍሱት ግን?
ሻቦዎች የሰዉ ልጅ መሳቂያዎች ናቸዉ!