"የጥንቱ የጥዋቱ ባለ ቅንድብ ምልክቱ "አጋmeW አይተ selam እድሜ
Posted: 01 Apr 2024, 09:59
አፃፃፏን እና ቃላት አጠቃቀሙን ካየን የ68-75 እድሜ ይገመታል:: እባክዎን ይከበሩ እንዲሁም አንቱ ትብለው ለምሞት ያብቃዎ::
አንባቢያን: ምንም እንኳን ቅሌታም ቀላል የመንደር ሴት ቢሆንም አዛውንቱ እና ስሜታዊውን አይተ selam ስሜቱን አትጉዱት እንዲሁም መቀለጃ መሳለቂያ አታርጉት ባህላችን ኣይደለም
ሞራሉን አትጉዱት ... መጽህሓፉም እኮ " ኣክብር ገጸ አረጋዊ" ይላል::
I am just sayin
አንባቢያን: ምንም እንኳን ቅሌታም ቀላል የመንደር ሴት ቢሆንም አዛውንቱ እና ስሜታዊውን አይተ selam ስሜቱን አትጉዱት እንዲሁም መቀለጃ መሳለቂያ አታርጉት ባህላችን ኣይደለም
I am just sayin