ከረመዳን ጋር የሚጠቀሱ ጥቂት ቃላቶች በኢትዮጵያ ምን እንደ ሚባሉ
Posted: 01 Apr 2024, 00:44
(1) ራማዳን = ረመጽ (እጅግ የሚቃጥለው 9ኛው የሙስሊም ወር)
(2) ካሪም = ገሪማ፣ ግርማ፣ ግርማዊ (ክቡር) ፣ ካሪማ = ክብር (ዲግኒቲ)
(3) ሙባራክ = መባረክ፣ ብሩክ፣ ባርኮት (በለሳ፣ ብሌሲንግ)
(4) ሳላህ/ሳላት = ጸሎት
(5) ፋርድ = ፍርድ (ግዴታ/ ኦብሊጌሽን)
(6) ሱኡር = ሱኡር (ክስታኔኛ) (ንጋት) ሊነጋ ሲል ሙስሊሞች የሚበሉት ምግብ ። ኡር ሰንበት እሁድ፣ የብርሃን ሰንበት ። እብራይስጥ ኡር = ብርሃን
(7) ኢፍጣር = ? (iftar) ጾም መፍቻ ምግብ ነው። እኛ በአማርኛ ፍሰጋ ፣ በጉራጌኛ ፊቸ እንለዋለን
(8) ፋትዋ = ፍትህ
(9) ማውዱ/ማውዙ = ኧውደ/ኧውጀ (ክስታኔኛ) (የዉሸት፣ የፈጠራ ትርክ በቁርአን ተቀባይነት የሌለው
(10) Sawm (አረብኛ) = ጾም እንለዋለን
እያለ ይቀጥላል!
https://en.wikipedia.org/wiki/Ramadan