Page 1 of 1

ኋላቀር ሕዝብ

Posted: 31 Mar 2024, 22:40
by euroland
Please wait, video is loading...

Re: ኋላቀር ሕዝብ

Posted: 31 Mar 2024, 23:37
by Misraq
:lol: :lol:

Re: ኋላቀር ሕዝብ

Posted: 31 Mar 2024, 23:47
by Fiyameta
ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፳
እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ።


‹‹ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።››

‹‹በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም። በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ ፥ ለሚወድዱኝ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።››


እግዚአብሔርን የሚተካ ምስል መቅረጽ ሀሰተኛ አማልክትን ማምለክ ነው፡፡